Get Mystery Box with random crypto!

GRACE_TUBE .♥.

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥. G
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥.
የሰርጥ አድራሻ: @jesuslovingly142
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.31K
የሰርጥ መግለጫ

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!!
በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ
share @JESUSlovingly142

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-20 18:17:34 ብዙ ግዜ የምሁር ምክር ስፈልግ ከራሴ ጋር አወራለሁ!!

Share @JESUSlovingly142
308 views◦Mex Abrillo, 15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:17:20 ስለ ጎዱህ ሰዎች ፈጣሪክን አመስግን ምክንያቱም መራራውን ለማወቅ መቅመስ አለብህ።

Share @JESUSlovingly142
312 views◦Mex Abrillo, 15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:32:03 Motivate yourself. Don't listen to those who only see your mistakes.

Share @JESUSlovingly142
205 views◦Mex Abrillo, 20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:27:13 364 ቀናቱን ጥሩ ነገር ሰርተህ አድርገህላቸው አንዷን ቀን ለራስህ ብቻ #ጊዜ_ብሰጥ ''አንተ እኮ እራስ ወዳድ ነህ'' ትባለለህ

Share @JESUSlovingly142
224 views◦Mex Abrillo, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:17:08 ብዙ ሴቶች በፍቅር አለም ውስጥ የሚጎዱት አፍቃሪ ልብ ያለውን ሰው ሳይረዱ ትተው ጥሩ ምላስና የሚንቃቸው ሰውን ስለሚከተሉ ነው!!

Share @JESUSlovingly142
270 views◦Mex Abrillo, edited  20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 02:08:38 በደሉ የኔ ቅጣቱ የሱ
ኃጢአቱ የኔ ቅጣቱ የሱ
ባልሰራው ኃጢአት ፣ ምንም ጥፋት ሳይገኝበት ኃጢአተኞች በሚቀጡበት ተቀጣ።

አብ እንኳ ፊቱን እስኪያዞርበት፣ ስቃዩ ሲበረታበት "ለምን ተወኸኝ" እስኪል ማንም ያለየውን ስቃይ ስለ እኛ አየ።
ከእርሱም ጋር የተሰቀሉት እንኳ ሳይቀሩ ይነቅፉት ነበር።
ስለ እኛም እርቃኑን ተሰቅሎ የውርደት ሞት ሞተ።

ይህ ሁሉ ለኛ ነው "ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም" ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ፍቅሩ ወዶናልና።

#እንኳን_ለፍቅር_ቀን_አደረሳቹ_አደረሰን

#ክብር_ስለኛ_ለተሰቀለው ለሞተው ሞትንም ድል አድርጎ #በሶስተኛው ቀን ለተነሳው ደግሞም ለሚመጣው ከአብ ላስታረቀን በአብ ቀኝ ላስቀመጠን ስላኛ ለሚማልደው ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሆን አሜን።

☨ ☨

Share @JESUSlovingly142
655 views◦Mex Abrillo, edited  23:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 02:01:11 የእኔና የአንተ ፍቅር
****
አንተ እኔን ስትወደኝ ፣ክብርህ
ን በመጣል
እኔ አንተን ስወድህ ፣ ውርደት ለመዳን
አንተ እኔን ስትወደኝ ፣ ነፍስህን በመስጠት
እኔ አንተን ስወድህ ፣ ነፍሴን ለማስመለጥ
አንተ እኔን ስትወደኝ ፣ እስከነበደሌ
እኔ አንተን ስወድህ ፣ ምክንያቴን ቆጥሬ
አንተ እኔን ስትወደኝ ፣ በሀጥያቴ ሞቼ
እኔ አንተን ስወድህ ፣ ወደኸኝ አይቼ

እናማ ውዴ ሆይ...........

ወደደኝ ብዬ እንጂ
ወደድኩህ በማለት ፣ እኔ አልደነቅም
አንተ የወደድከኝ
እኔ ከወደድኩህ ፣ እንደሚራራቀው.........
ምስራቅ ከምዕራብ
ሰማይም ከምድር ፣ እንደዚህ አይርቅም
ብጠላህ ላ'ጠላኝ ወደኸኛልና
ብጠላህ ነው እንጂ ፣ ብወድህ አይደንቅም!!

ትወደኛለህ

━━━━━━✦✗✦━━━━━━
   share ⇨ @JESUSlovingly142
    ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
544 views◦Mex Abrillo, edited  23:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 01:51:35 ብዙ ሰዎች ሲኖረን መተዋል ስናጣ ሄደዋል ቢኖረንም ባይኖረንም ብዙ ሰዎች ስንቆም አብረውን ቆመዋል ስንወድቅ ትተውን ሄደዋል እርሱ ግን በድካማች ያልተወን እግዚአብሔር እርሱ ሁሌም አብሮን አለ።

   ⇨ @JESUSlovingly142
    ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ─
492 views◦Mex Abrillo, edited  22:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 23:43:53 ምድር ላይ ያላህ ሃብት ህሊናህ ነው ቅን ሁን

Share @JESUSlovingly142
101 views◦Mex Abrillo, 20:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 13:45:20 #ኑሪበት
ድብርት ደብሮት ጥሎሽ እስኪጠፋ
እንዳትከፊለት እራሱ ይከፋ።

ደስታሽን ኑሪበት ሳቂበት በዚ' አለም
ያንቺ ቀን ዛሬ እንጂ የነገው አይደለም።

@Abrish_03

share @JESUSlovingly142
491 views◦Mex Abrillo, edited  10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ