Get Mystery Box with random crypto!

GRACE_TUBE .♥.

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥. G
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesuslovingly142 — GRACE_TUBE .♥.
የሰርጥ አድራሻ: @jesuslovingly142
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.31K
የሰርጥ መግለጫ

🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!!
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!!
በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ
share @JESUSlovingly142

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-12-23 22:54:39 ||በቻልከዉ አቅም የሰዉን ሃሳብ ለመረዳት ሞክር!

ግልፅ ነዉ አንዳንድ ጊዜ እርዳታ አንፈልግ ይሆናል
ሊሰማን የሚችል ነገር እንጂ!

የፈለገ ቢሆን በህይወትህ መንገድ ከጎንህ ያሉ ሰዎችን ሃሳብ አስጨርስ!

@JESUSlovingly142
1.5K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 16:36:54 ||ሁሌም በወዳጅህም በጠላትህም ፊት በተቻለ መጠን ደስተኛ ሆነህ ታይ!

@JESUSlovingly142
1.9K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 10:22:12 ||አንዳንድ ጊዜ በሰዎች ሃሳብ ብዙ የሚያወሩ ከሆነ ተስማማ! ያኔም ማዉራታቸዉን ያቆማሉ።

@JESUSlovingly142
1.9K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 10:13:01 ||ሁሌም ቢሆን የህይዎት ጦርነትህን ዉጤታማ እስክትሆን ድረስ ተስፋ ሳትቆርጥ በድብቅ አድርግ!

@JESUSlovingly142
1.9K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 10:10:43 ||ሰዎች ሲቃወሙሁ አትበሳጭ

ጥሩ ነገሮች አብዛኛውን ጊዜ አንተን በማያገኙህ ሰዎች ተቃዉሞ ይደርስባቸዋልና።

@JESUSlovingly142
1.8K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 10:08:46 ||ከራስህ አልፎ ቤተሰብህ በአንተ የሚኮራበት ቀን መምጣቱ አይቀርምና ምንም መጣ ምን በምንም ነገር ተስፋ ሳትቆርጥ ጠንክረህ ስራ!!

@JESUSlovingly142
1.8K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 23:01:23 ራስህን ሁን!

ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ምስኪን የለም፤ በተለይ የሰዎችን አስተያየት ዝም ብለህ እንደወረደ የምትቀበል ከሆነ ስትባክን ነው የምትኖረው።

የምትሰማውን ሰው ምረጥ፤ በተለይ ካንተ ያልተሻለን ሰው ብዙም አትስማ! ትልቅ ህልምህን ስትነግረው "እብድ ነው ዝም ብሎ ይመኛል" ይልሀል፤ ስታሳካው "ዕድለኛ ነው" ይልሀል፤ ካላሳካኸው ደግሞ "ድሮም እኮ ነግሬህ ነበር" ይልሀል...ወዳጄ ታዲያ ለምን ታደምጠዋለህ?! ራስህን ሁን!

Share @JESUSlovingly142
1.9K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 21:59:00 ||ህይወት አንተ እንዳስኬድካት ናት!
#መልካምነትህን መርጠህ ህይዎትህን ጣፋጭ አድርጋት።

@JESUSlovingly142
2.6K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 21:57:30 ||መቼም ቢሆን "እኔን ማንም አይወደኝም" አይበሉ ሁሌም ቢሆን "እኔን የመሰለ ማንም የለም" ይበሉ!

@JESUSlovingly142
2.3K views◦M𝚎𝚡 Abrelo, edited  18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ