Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-11-26 21:32:10 #ኢብኑ_ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«"እኔ በምንም ነገር ላይ ሳይጠመድ እንዲሁ ስራ ፈቶ በሚቀመጥ ሰው እገረማለሁ።»

۞ الجـواهر والدرر【1/170】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
962 viewsFurqan Online Quran, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 21:25:56 #ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ጥሩ ነፍሶች ይቅር በማለትና መልካም በመዋል ይረካሉ። መጥፎ ነፍሶች በክፋትና ወሰን በመተላለፍ ይረካሉ።»

۞ نـفد تأسيس الجهمـية【1/529】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
1.0K viewsFurqan Online Quran, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 21:25:37 #አቡ_ደርዳእ ረዲየሏሁ ዓንሁ
እንዲህ ይላሉ : -

«ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው። ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን። በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።»

۞ مـكارم الأخلاق الخرائط【136】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
935 viewsFurqan Online Quran, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 18:40:07
አዲስ የትም ያልተነበበ ታሪክ ማንበብ ይሻሉ?

እንግዲያውስ አሁን አድራሻውን አጊኝተዋል
በቅርቡ በቻናሉ እየተለቀቁ ያሉት አጓጊ ታሪኮች ከቴሌግራምም አልፈው ወደ ተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች የሄዱ ሲሆን አሁን ደግሞ በአዲስ ትረካ ተመልሷል....

#ሚራሃ
በ @mame_islamic_post ብቻ
...................
ታሪኩን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
ይቀላቀሉን⇊                     ይቀላቀሉን⇊
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
5 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 13:51:54 #ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሑመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ያለ ሐቅ ዱዓእ ለሚያደርግብህ ሰው ዱዓእ አትፍራ። ምክንያቱም ዱዓእን የሚቀበለው አላህ - عز وجل - ነው። እሱ ደግሞ - ጥራትና ልቅና ይገባውና - ፈፅሞ በዳይን (በበደሉ ላይ) አይረዳም።»

۞ شرح بـلوغ المرام【1/476】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
845 viewsFurqan Online Quran, 10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 07:38:25 #ሰዒድ_ኢብኑ_ጁበይር እንዲህ ተብለው ተጠየቁ : -

«የቂያማ ዕለት መቅረቡና የሰዎች መጥፋት ምልክት ምንድን ነው? ተባሉ እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ : ዑለማኦቻቸው የሔዱ (የሞቱ) ጊዜ።»

۞ جامع بيان العلم وفضله【202】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
313 viewsFurqan Online Quran, 04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 06:31:10 #ኢብኑ_ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ከፊል ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር : የብዙዎች ምኞት በሆነ ነገር ላይ ነው ያነጋችሁት ፣ ማለትም ሙታን በሙሉ ተውበት የሚያደርጉባትና በመልካም ስራ የሚጥሩባት የአንዲት ሰዓት እንኳን ህይወት (ቢኖራቸው) ይመኛሉ ፣ ነገር ግን ይህን ለማድረግ ምንም ዕድል የላቸውም።»

۞ لـطائـف الـمـعارف【328】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
525 viewsFurqan Online Quran, 03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 06:31:10 #ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ልቦች የምላስ እርሻዎች ናቸው። ልብህ ላይ መልካም ንግግርን ዝራ። ሁሉ ባይበቅል እንኳ ከፊሉ ይበቅላል።»

۞ مـناقـب الشـافـعـي【2/76】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
463 viewsFurqan Online Quran, 03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 06:29:24 #አብደሏህ_ኢብኑል_ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ከመከራዎች ሁሉ የከፋው መከራ ማለት ነፍስህ ጉድለት እንዳለባት እያወቅክ ለሱ ደንታቢስና የማይጨንቀው ሰው መሆንህ ነው።»

۞ كـتــاب الـشـعـب【1/894】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
507 viewsFurqan Online Quran, 03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 23:53:01 ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው መሳተፍ ለምትፈልጉ

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 150 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
595 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ