Get Mystery Box with random crypto!

✿ #ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ልቦች የምላስ እርሻዎች ናቸው። ልብህ ላይ መ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ልቦች የምላስ እርሻዎች ናቸው። ልብህ ላይ መልካም ንግግርን ዝራ። ሁሉ ባይበቅል እንኳ ከፊሉ ይበቅላል።»

۞ مـناقـب الشـافـعـي【2/76】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep