Get Mystery Box with random crypto!

✿ #ኢብኑ_ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ከፊል ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር : የብዙዎች | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#ኢብኑ_ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ከፊል ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር : የብዙዎች ምኞት በሆነ ነገር ላይ ነው ያነጋችሁት ፣ ማለትም ሙታን በሙሉ ተውበት የሚያደርጉባትና በመልካም ስራ የሚጥሩባት የአንዲት ሰዓት እንኳን ህይወት (ቢኖራቸው) ይመኛሉ ፣ ነገር ግን ይህን ለማድረግ ምንም ዕድል የላቸውም።»

۞ لـطائـف الـمـعارف【328】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep