Get Mystery Box with random crypto!

✿ #ሰዒድ_ኢብኑ_ጁበይር እንዲህ ተብለው ተጠየቁ : - «የቂያማ ዕለት መቅረቡና የሰዎች መጥፋት | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#ሰዒድ_ኢብኑ_ጁበይር እንዲህ ተብለው ተጠየቁ : -

«የቂያማ ዕለት መቅረቡና የሰዎች መጥፋት ምልክት ምንድን ነው? ተባሉ እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ : ዑለማኦቻቸው የሔዱ (የሞቱ) ጊዜ።»

۞ جامع بيان العلم وفضله【202】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep