Get Mystery Box with random crypto!

✿ #ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሑመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ያለ ሐቅ ዱዓእ ለሚያደርግብህ ሰው ዱዓእ አ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሑመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ያለ ሐቅ ዱዓእ ለሚያደርግብህ ሰው ዱዓእ አትፍራ። ምክንያቱም ዱዓእን የሚቀበለው አላህ - عز وجل - ነው። እሱ ደግሞ - ጥራትና ልቅና ይገባውና - ፈፅሞ በዳይን (በበደሉ ላይ) አይረዳም።»

۞ شرح بـلوغ المرام【1/476】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep