Get Mystery Box with random crypto!

✿ #አብደሏህ_ኢብኑል_ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ከመከራዎች ሁሉ የከፋው መከራ ማለ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#አብደሏህ_ኢብኑል_ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ከመከራዎች ሁሉ የከፋው መከራ ማለት ነፍስህ ጉድለት እንዳለባት እያወቅክ ለሱ ደንታቢስና የማይጨንቀው ሰው መሆንህ ነው።»

۞ كـتــاب الـشـعـب【1/894】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep