Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-11-20 22:29:41 #ኢማሙ_ማሊክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ይህ እውቀትኮ ስጋህ እና ደምህ ነው፣ ስለ እሱም የቂያማ ዕለት ትጠየቃለህና ከማን እንደምትይዘው አስተውል።»

۞ الــكـــفـــايـــة【21】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
595 viewsFurqan Online Quran, 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 19:54:35
ገይስ ይባላል የዱባይ ከተማ ነዋሪ ነው።የእራሱ NGO አለው በተለያዩ
ሀገራቶች(ግብፅ፣ሱዳን፣ሶሪያ፣ሞሪታኒያ፣ካዛኪስታን፣ሱማሌ፣ጆርዳን…)
እየሄደ የተቸገሩ ሰዎችን ይረዳል ።መርዳት ሲባል ዝም ብሎ እርዳታ
አይደለም ላይፋቸው ሙሉ ለሙሉ ከዛ ችግር ሚያወጣ እርዳታ ነው
ሚያደርግላቸው ።ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ቀልቢ ኢጥመዓን ብሎ ፕሮግራም
ጀምሮዋል ።ለረመዳን ነው ሚታየው ፕሮግራሞቹ።ከሰውየው እርዳታ ባህሪ
በጣም ገራሚው አንድም ቀን ፊቱ ካሜራው ላይ ታይቶ አይታወቅም
።ዘንድሮም የተለመደ ፕሮግራሙ በዩቲዩብ ቻናሉ ላይ እየታየ ነው ብዙ
ሰዎችም ወደውሎታል።እናም በጣም አስተማሪ ያልናቸውን እና ገጠመኞቹን ተርጉመን በፁሁፍ በታሪክ መልኩ ተዘጋጅቷል ይከታተሉን፡፡
1.8K viewshayu_smile :), 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 19:00:54
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ

#የመጀመሪያዬ

አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ዛሬ መለቀቅ ተጀምሯል።

ታሪኩን Join በማለት ማግኘት ይቻላል።

ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት
72 views(: الحب الأسود, 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 18:57:08 ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው መሳተፍ ለምትፈልጉ

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 150 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
69 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 07:13:07 #ኢማሙ_አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«አሏህ የምትወደውን ነገር እንዲያቆይልህና እንዲያዘወትርልህ ከፈለክ አንተም እሱ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር።»

۞ الـبدايـة والـنهايـة【10/330】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
1.7K viewsFurqan Online Quran, 04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 05:32:26 #ሱፍያኑ_ሰውሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«አንድን ወጣት መሻይኾች ባሉበት እነሱ ዘንድ ሲናገር ካየህ ከእውቀት የደረሰበት ደረጃ ቢደርስ እንኳን ከሱ ኸይር ነገርን ተስፋ ቁረጥ ፣ አደበ-ቢስ (ሀያእ የሌለው) ነውና።»

۞ الـمدخل للبيهقي【388】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
1.5K viewsFurqan Online Quran, 02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 05:32:26 #ኢማሙል_ዓውዛዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ቢድዓዎች በግልፅ ይፋ ሆነው ሳለ የእውቀት ባለቤቶች የማያወግዟቸው ከሆነ ሱና ሆነው ያርፋሉ።»

۞ شـرف أصـحـاب الحـديث【1/22】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
1.4K viewsFurqan Online Quran, 02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 05:32:26 #ኢብኑ_ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁማ እንዲህ ይላሉ : -

«ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፡፡ ካነጋህ ደግሞ ምሽትን አትጠባበቅ፡፡ በጤናህ ጊዜም ለህመምህ ጊዜ የሚሆንህን፤ በህይወት ሳለህም ስትሞት የሚሆንህን ያዝ።»

۞ البـخـاري【6416】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
1.2K viewsFurqan Online Quran, 02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 20:48:08
አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ዛሬ መለቀቅ ተጀምሯል።

#ስላንቺ

ታሪኩን ለማግኘት Join በማለት ማግነት ይቻላል።
211 views(: الحب الأسود, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 20:48:02
331 views(: الحب الأسود, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ