✿ #ኢብኑ_ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁማ እንዲህ ይላሉ : - «ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፡፡ ካነጋህ ደግሞ ምሽትን አትጠባበቅ፡፡ በጤናህ ጊዜም ለህመምህ ጊዜ የሚሆንህን፤ በህይወት ሳለህም ስትሞት የሚሆንህን ያዝ።» ۞ البـخـاري【6416】۞ ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ ·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠· በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم https://t.me/selefs_footstep 1.2K viewsFurqan Online Quran, 02:32