Get Mystery Box with random crypto!

✿ #ኢማሙ_አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አሏህ የምትወደውን ነገር እንዲያቆይልህና እን | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#ኢማሙ_አሕመድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«አሏህ የምትወደውን ነገር እንዲያቆይልህና እንዲያዘወትርልህ ከፈለክ አንተም እሱ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር።»

۞ الـبدايـة والـنهايـة【10/330】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep