Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-11-19 10:10:58
#አል_ሂዳያ_ቲቪ AL HIDAYA TV

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ

ዉድና የተከበራቹህ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ በአሏህ ፈቃድ ሆኖ
በጉጉት ሲጠበት የነበረዉ
#ሂዳያ_ቲቪ ፕሮሰሱን ጨርሶ  ተከፈተ

#አል_ሂዳያ_ቲቪ

የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች

ትክክለኛው  ኢስላማዊ አስተምህሮት
ከቁርዓንና ከሐዲሥ
ከታማኝ ዑለማዎች የሚሰጡ
ሙሃደራወችና የፈትዋ ጉዳይ መልስ የሚያገኙበት
ቁርአን ተፍሲር
ኢስላማዊ ግጥሞች
የተለያዩ ሽልማት ያላቸዉ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ዉድድሮች
የነብያትና የሶሀባ ታሪኮች
ለእናቶቻችና ለእህቶቻችን አስደሳች
ዲናዊ ንግግሮችና ፈትዋ ይቀርቡበታል


እንዲሁም ወቅታዊ አለማቀፍ አስፈላጊና ወሳኝ ኢስላማዊ ጉዳዮች  ይዳስሳሉ

ቻናሉን ለመቀላቀል
https://t.me/HidayaTv
https://t.me/HidayaTv
ለማንኛዉም ጥያቄና አስተያየት
@RidAmirsab
አላማችን ሙስሊሙን ኡማ ቀጥተኛዉን መገድ መምራት ነዉ

አል ሂዳያ ቲቪ
AL𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖 T𝙫  ቀጥተኛዉ መንገድ
1.9K views(: الحب الأسود, 07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 05:03:21 #ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ወንጀል በልብ ውስጥ ሲያርፍ ልክ ቅቤ ልብስ ላይ እንደሚያርፈው ምሳሌ ነው፣ ቶሎ ፈጥነህ ካላጠብከው እየተስፋፋ ይሔዳል።»

۞ الـمـدهـش【357】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮችን እዚህ ያገኛሉ። ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
1.8K viewsFurqan Online Quran, 02:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 18:22:57
አዲስ የትም ያልተነበበ ታሪክ ማንበብ ይሻሉ?

እንግዲያውስ አሁን አድራሻውን አጊኝተዋል
በቅርቡ በቻናሉ እየተለቀቁ ያሉት አጓጊ ታሪኮች ከቴሌግራምም አልፈው ወደ ተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች የሄዱ ሲሆን አሁን ደግሞ በአዲስ ትረካ ተመልሷል....

#ሚራሃ
በ @mame_islamic_post ብቻ
...................
ታሪኩን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
ይቀላቀሉን⇊                     ይቀላቀሉን⇊
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
164 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 17:58:19 #ኢብኑ_ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ሱናን አጥብቆ ለሚይዝ ሰው ምድር ፈፅሞ የአበባ ጉንጉንና ምንጣፍ ልትሆንለት አትችልም። ይህን ያሰበ አካል በርግጥም የማይሆን ነገርን አስቧል።»

۞ شـرح النـووي【3/280】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮችን እዚህ ያገኛሉ። ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
278 viewsFurqan Online Quran, 14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 10:55:02 #ኢማሙ_አንነይሳቡሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«በሰለፎች ዘመን የጁሙዓ ቀን ከፈጅር በኋላ ጎዳናዎች በሙሉ በሌሊት ወደ ጁሙዓ በሚጓዙ ሰዎች ይሞሉና ይጨናነቁ ነበር።»

۞ أضــواء البـيــان【8/165】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮችን እዚህ ያገኛሉ። ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
988 viewsFurqan Online Quran, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 06:05:48 #ሸይኽ_አቡ_ጀልድ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«ዛሬ ነገ ማለት ከሸይጧን ወታደሮች መካከል አንዱ ወታደር ነው። በርግጥም ይህ ጉዳይ ከአሏህ ፍጡራን መካከል በርካታ ህዝብ አጥፍቷል።»

۞ الـحـليـة (تهـذيبـه)【2/259】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮችን እዚህ ያገኛሉ። ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep
1.3K viewsFurqan Online Quran, 03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 21:48:02 ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው መሳተፍ ለምትፈልጉ

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 150 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
1.4K viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 21:42:01 ✿ #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«ጊዜን ማባከን ከሞት የከፋ ነው። ምክንያቱም ጊዜን ማባከን የሚያለያይህ ከአሏህና ከአኼራ ነው ፣ ሞት ግን የሚለያይህ ከዱንያና ከባለቤቶቿ ነው።»

۞ الـفــوائــد【44】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮችን እዚህ ያገኛሉ። ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ - بـارك الله فيـكم
https://t.me/selefs_footstep
1.8K viewsFurqan Online Quran, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 11:47:51 ✿ #ሐሰነል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«ዱንያ በሙሉ ጨለማ ናት - ከዑለሞች መቀማመጥ በስተቀር።»

۞ جـامع بـيان العلـم【1/114】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮችን እዚህ ያገኛሉ። ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ - بـارك الله فيـكم
https://t.me/selefs_footstep
2.3K viewsFurqan Online Quran, 08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 09:40:21 ✿ #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«የወንጀሎች ሁሉ መነሻ ሶስት ነገራቶች ናቸው : -
✿ ኩራት - ኢብሊስን ጉድ የሰራው፣
✿ ጉጉት - አደምን ከጀነት ያስወጣው፣
✿ ምቀኝነት - አንዱን የአደም ልጅ ወንድሙ ላይ ግፍ እንዲፈፅም የዳረገው ናቸው። እነዚህን ሶስት መጥፎዎች የተጠነቀቀ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ተጠበቀ። ኩፍር ከኩራት ፣ ወንጀል ከጉጉት ፣ በደል ደግሞ ከምቀኝነት ይመጣልና።»

۞ الفــوائــد【1/58】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ ይህን የመሳሰሉ ድንቃድንቅ የዑለሞች ንግግሮችን እንዲደርስዎ ቻናላችንን ይ ላ ሉ ለሌሎችም በማሰራጨት አጅሩን ይካፈሉ
https://t.me/selefs_footstep
1.8K viewsFurqan Online Quran, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ