Get Mystery Box with random crypto!

✿ #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «ጊዜን ማባከን ከሞት የከፋ ነው። ምክንያቱም | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

✿ #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«ጊዜን ማባከን ከሞት የከፋ ነው። ምክንያቱም ጊዜን ማባከን የሚያለያይህ ከአሏህና ከአኼራ ነው ፣ ሞት ግን የሚለያይህ ከዱንያና ከባለቤቶቿ ነው።»

۞ الـفــوائــد【44】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮችን እዚህ ያገኛሉ። ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ - بـارك الله فيـكم
https://t.me/selefs_footstep