✿ #ሐሰነል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «ዱንያ በሙሉ ጨለማ ናት - ከዑለሞች መቀማመጥ በስተቀር።» ۞ جـامع بـيان العلـم【1/114】۞ ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ ·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠· በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮችን እዚህ ያገኛሉ። ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ - بـارك الله فيـكم https://t.me/selefs_footstep 2.3K viewsFurqan Online Quran, 08:47