✿ #ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «የወንጀሎች ሁሉ መነሻ ሶስት ነገራቶች ናቸው : - ✿ ኩራት - ኢብሊስን ጉድ የሰራው፣ ✿ ጉጉት - አደምን ከጀነት ያስወጣው፣ ✿ ምቀኝነት - አንዱን የአደም ልጅ ወንድሙ ላይ ግፍ እንዲፈፅም የዳረገው ናቸው። እነዚህን ሶስት መጥፎዎች የተጠነቀቀ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ተጠበቀ። ኩፍር ከኩራት ፣ ወንጀል ከጉጉት ፣ በደል ደግሞ ከምቀኝነት ይመጣልና።» ۞ الفــوائــد【1/58】۞ ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ ·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠· በየቀኑ ይህን የመሳሰሉ ድንቃድንቅ የዑለሞች ንግግሮችን እንዲደርስዎ ቻናላችንን ይ ላ ሉ ለሌሎችም በማሰራጨት አጅሩን ይካፈሉ https://t.me/selefs_footstep 1.8K viewsFurqan Online Quran, 06:40