Get Mystery Box with random crypto!

✿ #አቡ_ደርዳእ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ ይላሉ : - «ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#አቡ_ደርዳእ ረዲየሏሁ ዓንሁ
እንዲህ ይላሉ : -

«ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው። ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን። በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።»

۞ مـكارم الأخلاق الخرائط【136】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
በየቀኑ የሰለፎችና ተከታዬቻቸው ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ - بـــارك الـلــه فـيـكـم
https://t.me/selefs_footstep