Get Mystery Box with random crypto!

ISLAMIC SCHOOL

የቴሌግራም ቻናል አርማ islam_and_science — ISLAMIC SCHOOL I
የቴሌግራም ቻናል አርማ islam_and_science — ISLAMIC SCHOOL
የሰርጥ አድራሻ: @islam_and_science
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 18.51K
የሰርጥ መግለጫ

✍ ጅልከሆንክ ጅል ተከታይ ጀንትል ከሆንክ አስከታይ ትሆናለህ..!
ጅልም ጀንትልም ካልሆንክ ደግሞ አርፈህ በራስህ ዓለም ትኖራለህ..! አንባቢ እንሁን፡፡ለውጥ ከራስ ቢጀመር ...የቸገረን ጥሩ መካሪ ሳይሆን፤
የሰማነውን መተግበር ነው ያቃተን!ጅህልና በሽታ ነዉ፡፡
🎖For any comment T.me/Aisuu_bot
💠Another channal
@IslamisUniverstiy_public_group

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-10-27 10:36:42 ሁሉም ያዳምጠዉ ሩቃ ነዉ ፡፡ downlod አርጋችሁ ሁሌም ጠዋትና ማታ ብታዳምጡት አሪፍ ነዉ

Watch "الرقية الشرعية رقية خروج المس وابطال السحر اقوي رقية شرعية شاملة للسحر والمس والعين والحسد" on YouTube


2.3K viewsedited  07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 09:48:02
ፈገግታ ሱና ነው

እነዚህ የክበበዉ ገዳ ዘና የሚያደርግ ቀልድ የባለፈዉ ግማሹ ነበር የዛሬዉ ሙሉዉ ነዉ...

የልጅነት ትዝታችን ነዉ ክበበዉ ገዳ

ተጋበዙልኝ

Join
t.me/IslamisUniverstiy_public_group
  t.me/IslamisUniverstiy_public_group
1.6K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 08:48:57
ሙነሺዶች ሲያማቸዉ ተመልከቱ..ይሄ ጉንፋን ይዞት ነዉ...ወይ ታይፎይድ ወይ ሆድ ቁርጠት ቢይዘዉ ምን ሊል ነዉ

ኢስላምን በሂክማ የሚያስተምሩን ተመልከቱ.... ጉንፋን ሲይዛችሁ እንደዚህ ብታንጎራጉሩበት ይለቅ ይሆናል

ኢስላምን በሂክማ የሚያስተምሩ እነዚህ ናቸዉ??? ሁሉም ለህሊናዉ ይፍረድ...የክርስቲያን ሀይማኖት መዝሙር የሚዘሞሩት እና የኛ ሙነሺድ ተብየዎች እስኪ አወዳድሯቸዉ...የክርሲቲያኖቹ በጭራሽ በሚዲያ ላይ አይቀልዱም ጌታ ብለዉ ለያዙት ለሀይማኖታቸዉ ክብር አላቸዉ፡፡

የኛ ሙነሺዶች ግን በቃ የሚፈልጉት ዝና እና የዘናገች ሴት ልብ ማድከም ነዉ....

ብቻ አሁን ሙነሺዶች የያዙት አቋም ከባድ ነዉ በጊዜ መባነን ያስፈልጋል
2.3K views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 08:41:06
ሸኽ ሙሀመድ ሀሚዲን መስክሩልኝ ብለዋል!
---------------------

በነሺዳ ስም ሙስሊሙን ማህበረሰብ ወደ ዘፈን እየወሰዱ ላሉ ሁሉ...

ዑለማዎቹ ቁርአኑ ሀዲሱ በሚያዘው ለኡማው እውነታውን አስተላልፈዋል።

አድርሰናል መስክሩ ሲሉም አስመስክረዋል።

ስሜት አሸንፎህ በዘመናዊው ነሺዳ የተለከፍክስ አብሽር!! አላህ ተውበቱን ይወፍቅህ እንልሀለን!!!

ከዛ አልፎ ሀላል ነው በሚል ከዑለማዎቹ በልጦ የሚከራከረውና በዲኑ ያለእውቀት የሚፈተፍተው አላህን ይፍራ!!!

#ኡለማዎቹ_መስክሩ_ብለዋል
#እኛም_አድርሳችኋል_ስንል_መስክረናል

ሌሎች ዑለማዎችም እውነታውን በዚህ መልኩ ለዑማው በማድረስ እውነታውን ማስገንዘብና ማህበረሰቡን መታደግ የግድ ሆኗል!!!
2.0K views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 08:59:20
የነቢይ ወዳጆች ተመልከቱ ..በጀመአ ነቢይ ሙሀመድ ሰዐወ ሲያወድሱ

እነዚህ ናቸዉ ኡማዉን በሂክማ እናስተምራለን ብለዉ ራሳቸዉን ያሳመኑት ሙነሺዶች
1.9K views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 13:45:09 እያለ የፈጠረንን ጌታ በነሺዳ መሳለቂያ ማድረጋቸዉ በጣም አሳዛኝ ነዉ ..ይሄን ብዙ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ይመለከቱታል ግን በጣም የሚያስጠላዉ ሰዉ ትንሽ ስለተዉሂድ ማወቅ ስንጀምር መልሰዉ ወደ ጠማማ መንገድ መዉሰዳቸዉ ዛሬ በስሜታቸዉ ቢጓዝም ነገ ከሞት ቡሀላ ለሁሉም መልስ አለ..ተጠያቂነት አለ

☞ አንዳንድ ሙነሺዶች አንዳንድ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች Comment ላይ በጣም ደስ ይላል ስላሏቸዉ ለመከራከሪያነት ሌላም ሀይማኖት ይከታተለናል ይላሉ እስኪ እሰቡት አሁን ፔንጤዎች በሙዚቃ መሳሪያ ይዘምራሉ ነሽዳዉ በሙዚቃ ከሆነ ፔንጤ ቢያዳምጠዉ ለእሱ ምንም ልዩነት አይኖረዉምና ይከታተሉታል እነሱ comment ላይ ስለሰጡ ትክክለኛ መስመር መሆናቸዉን ሙነሺዶች ማረጋገጥ አይችሉም...

ብቻ የሆድን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይሆናል እስኪ ነገሩ ብዙ ነዉ ግን በዚሁ ይብቃኝ ሰዉ ያዉቃል የቸገረን የሚተገብረዉ ነዉ ፡፡ እናም የወሬ ሳይሆን የተግባር ሰዎች ያድርገን !!!
2.6K views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 13:44:58 ☞ ብዙ ጊዜ ሙነሺዶችን ተጠንቀቁ እያልክ አንዳንድ ሙነሺዶችንም ስም እየጠራህ በVideo እየፓሰትክ ነዉ ይሄ ለሌላ ሀይማኖት ተከታዮች እርስ በራሳችን ስንናቆር ክፍተት አይሆንም ወይ? አንተስ የመዉቀስ ሞራል አለህ ወይ ? የሚል ከበፊት ጀምሮ በተደጋጋሚ ይሰጠኛል አሁንም ታሪኩ ሲያበቃም ብዙ ሰዉ ፅፎት አንብቢያለሁ እስኪ የተወሰነ ልበል

አንተ ለመዉቀስ ሞራል አለህ ወይ ላላችሁኝ ትክክል ናችሁ ወላሂ ሞራሉ ብቃቱ የለኝም ግን የለኝም ብየ እጄን አጣጥፌ አልቀመጥም ብቻ በነዚህ የጊዜ ወጥመዶች የተዘናጋ ካለ እንዳይዘናጋ ማስጠንቀቅ አለብኝ ለምን እኔን በስመ ፀሀፊ አንድ እዉቀት የሌለኝ ሚስጥራቸዉን የሚነግሩት ሲያጡ ከማዘጋጃቸዉ ፁሁፎች ጋር እራሳቸዉን እየፈተሹ ብዙ ሚስጥር በማስረጃ የነገሩኝ እህቶቼ ጋር የብዙ ሙነሺዶች ገበና ለማወቅ ችያለሁ ..እሺ ማወቅ የለብኝም ነበር??? እና የአሁን ሙነሺድች አንድ ሰዉ ሁነዉ ሁለት ቅርፅ ያላቸዉ ናቸዉ ..እናም እኔ እንደማቀዉ በአደባባይ ወላሂ ከተናገርኩት 1% እንኳን የሚሰሩትን ስራ መች ገለፅኩና ..ብቻ ሙነሺዶች እያልኩ እተች ይሆናል፡፡
ወደዳችሁም ጠላችሁም የአሁን ጊዜ ሙነሺዶችና ሚንበር ቲቪ ይዘዉብን የመጡት ጉድ ከአህባሽ ዘመን ካለፈ የባሰ ፈተና እንደሆነ አንዘንጋ፡፡ ለምን አህባሽ ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ከዲን የለቀቁ ይፋ አድርጎ ነዉ ሙነሺዶችና ሚንበር ቲቪ ግን በአህባሽ ዘመን የተጃጃለዉን ወጣት ልቦና ስለሚያቁ ወጣቱን ወደማንነቱ ከመመለስ በነሺዳ ስም ወንድ ሴት እየቀላቀሉ ትዉልድን የከሸፈ ቀለሀ እየሆነ ነዉ፡፡ ሙነሺድ ተብየዎች ደግሞ ታዋቂነት በመጠቀም ብዙ ስራ እየተሰራ ነዉ አላማ ኢላማ በሌላቸዉ በሴቶች ላይ

እሺ ሌላ ማረጋገጫ ልስጣችሁ
ዘንድሮ ኢድ ናሁtv ያየ ካለ አንድ ሙነሺድ(ስሙን መጥቀስ አልፈለኩም ያየ ያቀዋል) ቃለመጠይቅ እየተደረገለት..ነሺዳ የጀመርኩት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በArt ነበር የምማረዉ ሙዚቃ ማጥናቱን ትቼ በዛ መንገድ የኒሽዳን ተማርኩ ብሎ አረ ብዙ ሲያወራ ነበር
ከ15 ቀን በፊት ይመስለኛል በbst tv አንዱ ሙነሺድ ቀርቦ(ስሙን አልገልፅም ያየ ያቀዋል) ገና ነሺዳ ስራ በኢትዮ አልተሰራም በሂክማ ነዉ ሰዉ መማር ያለበት እያለ ሲበጠረቅ ነበር
ለወደፊት ምን ሀሳብ አለህ ሲባል..የነሺዳ መለማመጃ ትቤት መክፈት ነዉ ሀሳቤ ብሎ እርፍ ቁርአን ሂፍዝ መድረሳ ቀረ
አንተ በሂወት ዘመንህ የምታደንቀዉ የምትከተለዉ ሰዉ ሲባል ..ማሂር ዘይን ነዉ ያለዉ..ነቢይ እያለ የሚያቋላምጣቸዉ ቁጥር 1 ብሎ መቼ አደነቀ??
እኔ የሰዉ ትችት ነዉ ያጠነከረኝ እንደማሂር ዘይን በሙዚቃ መሳሪያ ስሰራ ሀራም ነዉ እያሉ ሲተቹኝ ለኔ ግን ብርታት ሆነኝ አለ
ከኒሻዳ ዉጭ ምን ስራ አለህ? ተብሎ ሲጠየቅ እኔ ነሺዳ ቋሚ ስራየ አይደለም ዩቲዱብ አለኝ ይከፈለኛል ብሎ እርፍ መገን ጊዜ
እኔ ብዙ የማቃቸዉ ሙነሺዶች አሉ ደሴ እናም የሚሰሩትን በfb በአካል በተመቸኝ አጋጣሚ እከታተላቸዋለሁ፡፡ ብዘ ነዉ ሚስጥሩ ወዳጆቼ
አንድ አብሮ አደግ ጓደኛየ ቁርአን አብረን የቀራነዉ አሁን ሙዚቀኛ ሁኗል..ግን አዲስ አበባ ሲገባ ነሺዳ አወጣለሁ ብሎ ነበር...ለምን ሙዚቃ አወጣህ ስለዉ ምን ልዩነት አለዉ ..እነ.......ሙዚቃ እንዳወጣ ገፋፉኝ አለኝ..ዛሬ ላይ ታዋቂ ወጣት ሙዚቀኛ ሁኗል ስሙ ግን ይቆይ ለምን ብዙ ሰዉ ያቀዋል
ስንት ወጣት ልጆች ቁርአን ሀፊዞች ነሺዳ እናወጣለን ብለዉ አላማቸዉን ስተዉ የቀሩት?ስንት ሰዉ በእነሱ ተሳነፈ ? ስንት ሰዉ ከቁርአን እራቀ?

ብቻ ሁሉም እራሱን ይፈትሽ
ግን አንዷ እህቴ አንዱን ጠይቃዉ የመለሰዉ መልስ ግን መቼም ቢሆን ሊረሳ አይችልም
.እኔ ተቸገርኩ ሙነሺድ ታዋቂ መሆን አስቸጋሪ ነዉ እራሳቸዉ ሴቶች እየደወሉ እያስቸገሩኝ ነዉ ..ምን ይሻለኛል እስከማለት የደረሰም አለ...
ግን ግራ የሚገባኝ መልስ አልባ ጥያቄዉ ጥፋቱ ከእነሱ ነዉ ወይስ አላማ ኢላማ በተቆረሰ ልብ የምትኖረዉ ሴቷ ትሆን? ብቻ አላህ እዉነተኛን የሙስሊሞች መንገድ ለሁላችንም ይምራን

የአሁን የሙነሺዶች አደረጃጀታቸዉን ተንኮላቸዉን ከፊል የአዲስ አበባ ሰዉ እና 80% የደሴ ከተማ ነዋሪ ያቃል ሁሉም ባለበት ከተማ እነሱ ከዞሩ መጠርጠር አይከፋም

አሁን ላይ በተለይ ሴቱ ስንት ኡስታዝ ደአዋ ከማዳመጥ ስንት ታዋቂ ቃርዕ እያለ ቁርአን ከማዳመጥ የተለያዩ አላማ የሌላቸዉን ሙነሺዶች እያዳመጡ ከመስመር እየሳቱ ነዉ...ሌላዉ ይቅር የእነሱ ጠበቃዎች እነሱን ከተናገርክ አይኔን ግንባር ያርገዉ እያሉ ጠበቃ እየቆሙ እያስተዋልን ነዉ፡፡ ቆይ ግን ሙነሺዶች እነማን ናቸዉ? ነቢይ እያሉ ፓንክ ባላቶሊ ተቆርጦ ፊዳከ ነቢይ ቢል ነብዩን እየወደደ ሳይሆን ሙድ እየያዘ ነዉ ይሄ ደግሞ በአዳማጩም ሙድ እየያዘ ነዉ
ግን ለምን ሴቶች ሙነሺዶችን ይወዳሉ ?? አንዱ አዲስ ነሽዳ የሚያወጣ አንድ ወጠጤ ያለዉን ስሜን ሳልፅፍ ያለዉን ቃል በቃል አንብቡት ማረጋገጥ የፈለገ ከFB በscreen shoot ስላነሳሁት ልኬለት ማረጋገጥ ይችላል

"""በቅርብ ቀን እንደ ሙነሺድ__ግጥምና ዜማዉ በኔ የተሰራ አንድ የነሺዳ ነጠላ ዜማ ልልቀቅና ሴቱን ሁላ ላሳብደዉ እያሰብኩ ነዉ ፡፡ ሴቶች ለሙነሺድ ያላቸዉን ፍቅር ካየሁ ቡሀላ የተመኘሁት ታላቅ ሙነሺድ መሆን ብቻ ነዉ ፡፡
መልካም እድል በሉኝ"""'
ይላል እና ነገሩ እንዴት ነዉ ነሺዳ የሚወጣዉ ለሴቶች ለመወደድ ከሆነስ ከዛስ...ከዛስ ከዛስ....ከዛ ቡሀላ ነገሩ ብዙ ነዉ የደረሰባቸዉ ያቃሉ
...የአሁን ሙነሺዶች አቋማቸዉ የዘነጋችን ሴት ማጥመጃ እንጂ የነቢይ ፍቅር ልባቸዉን ነክቷቸዉ አይደለምምምም....የነብዩ ሰዐወ ፍቅር ቢኖርባቸዉ በአደራሽ አጂ ነብይ ሴት ሰብስበዉ መድረክ ላይ ሁነዉ ጨፍረዉ አያስጨፍሩም ነበር.....
በእልክ የሚሄደዉ ሙስሊም በሙነሺዶች አንድ ቀን በየቤቱ ችግር ይዞ ሲመጣ ከረፈደ ስር ከሰደደ ቡሀላ ይረዳል...አረ ሴቶች የሴት ቤተሰቦች እናስተዉል

ነሺዳ እንዲህ ማለት እንዲህ ሽርክ ነዉ ሀራም ነዉ ሲባሉ ሀራም ነዉ ካለማ የብስ እናናደዉ እየተባለ የባሰ ነሺዳ እያወጡ ሙስሊሙን የማይጠቅም የማይጎዳ ማህበረሰብ እያደረጉ ወደ ጀሀነም መንገድ እነሱ ከፊት ሁነዉ ሌላዉ አብሮ እያጨበጨበ እየሄደ ነዉ

ይቅርታ አርጉልኝና እንኳን የአሁን ነሺዳ ተብየ የድሮዉ የየዋሆቹ ለራሱ ረድ ተሰጥቶበታል፡፡ የአሁንማ ለሴት ለመታወቅ ብለዉ አጨመላለቁት...እኔ አሁን ላይ በሙዚቃ መሳሪያ እያቀነባበሩ ሲያወጡ እነዚህ ሰዎች ምነዉ ፔንጤ ፔንጤ አጫወታቸዉ ነዉ ያልኩት ..ለምን ፔንጤዎች ከክርስትና ተገንጥለዉ ነዉ በሙዚቃ መሳሪያ የጀመሩት...አሁን ያሉት ሙነሺዶች እነደዚሁ በሙዚቃ መሳሪያ ጀምረዋል ነገ ደግሞ እንደ......የማይሁንበት ምን ምክንያት ይኖራል ብቻ አላህ ከነዚህ ሰዎች በላእ ይጠብቀን፡፡

አንዱ ክርስቲያን ዘመዴ ነዉ የእናንተም እስልምና በሙዚቃ መሳሪያ እንደ ፔንጤ ዘፈን ጀመራችሁ እንዴ ያለኝ..እነሱ በስሜት ሲጓዙ ክርስቲያኖቹ የሙስሊም ፔንጤ ብለዉ ታምፔላ እንደሰጡ መታወቅ አለበት

  እግር በእግር የካፊሮችን መንገድ የሚከተለዉ Member tv የነሺዳ ዉድድር አላቸዉ ቀኑን ባላስታዉስም እቤት እንደአጋጣሚ እዛ ላይ ነበር አንዱ የሆነ አልጫ ወንድ መጣና

   አንድ ነዉ አላህ አንድ ነዉ
አንድ ነዉ አንድ ነዉ አላህ አንድ ነዉ
አንድ ነዉ አላህ አንድ ነዉ
አንድ ነዉ አንድ ነዉ አላህ አንድ ነዉ
2.1K views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ