Get Mystery Box with random crypto!

እያለ የፈጠረንን ጌታ በነሺዳ መሳለቂያ ማድረጋቸዉ በጣም አሳዛኝ ነዉ ..ይሄን ብዙ የሌላ ሀይማኖት | ISLAMIC SCHOOL

እያለ የፈጠረንን ጌታ በነሺዳ መሳለቂያ ማድረጋቸዉ በጣም አሳዛኝ ነዉ ..ይሄን ብዙ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ይመለከቱታል ግን በጣም የሚያስጠላዉ ሰዉ ትንሽ ስለተዉሂድ ማወቅ ስንጀምር መልሰዉ ወደ ጠማማ መንገድ መዉሰዳቸዉ ዛሬ በስሜታቸዉ ቢጓዝም ነገ ከሞት ቡሀላ ለሁሉም መልስ አለ..ተጠያቂነት አለ

☞ አንዳንድ ሙነሺዶች አንዳንድ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች Comment ላይ በጣም ደስ ይላል ስላሏቸዉ ለመከራከሪያነት ሌላም ሀይማኖት ይከታተለናል ይላሉ እስኪ እሰቡት አሁን ፔንጤዎች በሙዚቃ መሳሪያ ይዘምራሉ ነሽዳዉ በሙዚቃ ከሆነ ፔንጤ ቢያዳምጠዉ ለእሱ ምንም ልዩነት አይኖረዉምና ይከታተሉታል እነሱ comment ላይ ስለሰጡ ትክክለኛ መስመር መሆናቸዉን ሙነሺዶች ማረጋገጥ አይችሉም...

ብቻ የሆድን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይሆናል እስኪ ነገሩ ብዙ ነዉ ግን በዚሁ ይብቃኝ ሰዉ ያዉቃል የቸገረን የሚተገብረዉ ነዉ ፡፡ እናም የወሬ ሳይሆን የተግባር ሰዎች ያድርገን !!!