Get Mystery Box with random crypto!

ሙነሺዶች ሲያማቸዉ ተመልከቱ..ይሄ ጉንፋን ይዞት ነዉ...ወይ ታይፎይድ ወይ ሆድ ቁርጠት ቢይዘዉ ም | ISLAMIC SCHOOL

ሙነሺዶች ሲያማቸዉ ተመልከቱ..ይሄ ጉንፋን ይዞት ነዉ...ወይ ታይፎይድ ወይ ሆድ ቁርጠት ቢይዘዉ ምን ሊል ነዉ

ኢስላምን በሂክማ የሚያስተምሩን ተመልከቱ.... ጉንፋን ሲይዛችሁ እንደዚህ ብታንጎራጉሩበት ይለቅ ይሆናል

ኢስላምን በሂክማ የሚያስተምሩ እነዚህ ናቸዉ??? ሁሉም ለህሊናዉ ይፍረድ...የክርስቲያን ሀይማኖት መዝሙር የሚዘሞሩት እና የኛ ሙነሺድ ተብየዎች እስኪ አወዳድሯቸዉ...የክርሲቲያኖቹ በጭራሽ በሚዲያ ላይ አይቀልዱም ጌታ ብለዉ ለያዙት ለሀይማኖታቸዉ ክብር አላቸዉ፡፡

የኛ ሙነሺዶች ግን በቃ የሚፈልጉት ዝና እና የዘናገች ሴት ልብ ማድከም ነዉ....

ብቻ አሁን ሙነሺዶች የያዙት አቋም ከባድ ነዉ በጊዜ መባነን ያስፈልጋል