Get Mystery Box with random crypto!

ikhlas Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube I
የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube
የሰርጥ አድራሻ: @ikhlasstudents
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.73K
የሰርጥ መግለጫ

በዱንያም በአሄራም አላህ ስኬታማ ከሚሆኑ ሰዎች ያድርገን
@ikhlasstudents
አስታየት ካላችሁ @muaz_mb ሊያገኙን ይችላሉ

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-27 22:15:53 እናቴ መርፌ ውስጥ ክር እንዳስገባላት ጠራችኝ።
በዚሁ ቅፅበት የአንድ ሰው ምክር ትዝ አለኝ ፦

«እናትህ መርፌ ውስጥ ክር እንድታስገባላት ከጠየቀችህ ተቀብለህ ወዲያውኑ አታስገባው። ይልቁንም ያረጀችና እድሜዋ የገፋ እንዳይመስላትና ቀልቧ እንዳይሰበር አውቀህ ታግለህ ታግለህ አስገባው» ብሎ መክሮኝ ነበር ።

እኔም ማስገባቱ ቀላል እንዳልሆነ እየነገርኳት ጥቂት ደቂቃዎችን ታገልኩ ። በድንገት አንድ ጥፊ ፊቴ ላይ አረፈ

«ድሮውንም እውር ያደረገህ ይሄ ሞባይልና ፌስቡክ ነው»

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
5.7K viewsMᴜᴀᴢ, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 17:21:33
ነገ በጠዋት ወደ አበሩስ ቤት:

ፈያም አሊ

አይነኮን

አቱም ፈያንኩም

ሹክረ ላላ ነሙ ግቡ
https://t.me/+9-5_2fFHkHRmNTk0
https://t.me/+9-5_2fFHkHRmNTk0
5.3K viewsᗰᑌᗩᘔ, 14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 07:15:04
ያ ረቢ !!
የዱንያ ሙሲባ የማያሰቃያት
የተረጋጋችን ልብ ስጠን‥

           Te » @ikhlasstudents ㋡
965 viewsMᴜᴀᴢ, 04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 18:46:12
ሁላችንም #Profile በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ
#ሼር በማድረግ ለሙስሊም እህቶቻችን ድምፅ እንሁን!!

ከተሸፈነው "ጭንቅላታችሁ
በኒቃቧ የተሰተረው "ጭንቅላቷ'' ሀገር ይገነባል ትማራለች እንደለበሰች

#ኒቃቧንም_ትለብሳለች
#ትምህርቷንም_ትማራለች
#ፍትህ_ለሙስሊም_እህቶቻችን
2.1K views𝖍𝖆𝖒𝖚𝖉ツ, 15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 06:50:48
3.4K viewsᗰᑌᗩᘔ, 03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 19:17:57
በጉንችሬ ያለው ሁኔታ እሄ ነው
1.4K viewsМαнι ×͜×, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 06:58:43
ህይወትህን መቀየር ፈልገህ
ኬት መጀመር እንዳለብህ ካላወቅክ
ከዚህ ጀምር…

           Te » @ikhlasstudents ㋡
1.2K viewsMᴜᴀᴢ, 03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 13:47:46
የኢድ ሰላት
ኢትዮጵያ አዲስ አበብ
አወይ መታደል #አልሃምዱሊላህ

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
3.1K views𝕞𝕠𝕙𝕒𝕞𝕞𝕖𝕕 𝕪𝕚𝕞𝕒𝕞 , 10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 07:52:39 ልብ ቅርፁን በመጫን የሚመጣውን
  አስገራሚ ቻናል ይቀላቀሉ

....... ይጫኑት ........




































































▾ ▴ ▴


◌ ▴ ▾ ▴ ◦
ኢድ ሙባረክ
51 views𝕞𝕠𝕙𝕒𝕞𝕞𝕖𝕕 𝕪𝕚𝕞𝕒𝕞 , 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 05:39:29 ኢድ ሙባረክ ማራኪ ነሺዳ
እንኳን ለ1444 የኢድ አል ፊጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ!

#ተክቢራህ #ተክቢራህ #ተክቢራህ

Mohamed Tarek - Eid Takbeer 2023 | محمد طارق - تكبيرات العيد

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ማድረጎን አይርሱ
┏━━•❅❈ Join ❈❅•━━┓ 
     https://t.me/adis_neshida
     https://t.me/adis_neshida
┗━━━•❅•°•❈❈•°•❅•━━━┛
382 viewsМαнι ×͜×, 02:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ