Get Mystery Box with random crypto!

ikhlas Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube I
የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube
የሰርጥ አድራሻ: @ikhlasstudents
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.73K
የሰርጥ መግለጫ

በዱንያም በአሄራም አላህ ስኬታማ ከሚሆኑ ሰዎች ያድርገን
@ikhlasstudents
አስታየት ካላችሁ @muaz_mb ሊያገኙን ይችላሉ

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 78

2022-07-14 19:10:52
የአለም ትልቁን ቅዱስ መስጊድ ለ40 አመት ሲጠብቁት የነበሩት ኢትዮጵያዊ አባት መሞታቸውን የሳኡዲ መንግስት አሳወቀ ሙሉ መረጃውን በ https://t.me/AddisCentralNews/4328 ያንብቡት።
4.0K views ●•٠·˙ 穆罕默德·٠•● , 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:59:40 አሰላሙ አለይኩም ውድ ቤተሰቦቼ ? ተማሪነሽ/ነህ ወይስ ሰራተኛ ???? በዚህ ክረምት ምን ለመስራት አስበዋል ikhlas Tube ትልቅ እድል ይዘን መተናል አብረን በመስራት ይሄን ክረምት በረፍት ላይ ያላችሁ ዘንድሮ የተመረቃችሁ ትልቅ እድል ይዘን መተናው ለአጭር ግዜ የሚቆይ እድል ስራ አሎት ተጨማሪ ስራ ይፈልጋሉ አዲስ ተመራቂ ኖት ተማሪነሽ/ነህ ሁሁሉንም የከተተ የስራ እድል…
4.4K viewsMᴜᴀᴢ, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:43:02 የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤ ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት ራስህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡ ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡

የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡

ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በአላህ ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
4.5K viewsMᴜᴀᴢ, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 16:38:09 #አይሰባሰቡም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿خَصلتان لا يجتمِعان في مؤمنٍ: البخلُ وسوءُ الخُلقِ﴾

“ሁለት ባህሪያቶች በአማኝ ላይ አይሰባሰቡም። ስስታምነትና መጥፎ ስነምግባር።”

ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1962

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
4.5K views ●•٠·˙ 穆罕默德·٠•● , 13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 09:24:28 #ከኢስላማዊ እሴቶች ውስጥ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنِ استطاع منكم أنْ ينفعَ أخاهُ فَلْيَنْفَعْهُ﴾

“ከናንተ መካከል ወንድሙን መጥቀም የቻለ ያድርገው (ይጥቀመው)።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2199
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
4.6K views ●•٠·˙ 穆罕默德·٠•● , 06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 20:55:16 የልብ የልባቸውን

አይኔ አይንሽ አይቶ ፈርቶ ከሚሰበር
ምነው አንደበቴ መወደዴን ቢናገር

እወድሻለሁ ብሎ ፍቅሩን ለመናገር
ለወንድ የሚከብድ አይመስለኝም ነበር
♡♡
እውነቱን ብነግርሽ!
እውነት አይመስልሽም ~ ይህንን አውቃለሁ
መናገር ፈርቼ ለብዙ ዘመናት ሳስብሽ ኑሪያለሁ
ለምን እንዳትይኝ!
ወድጄሽ መሆኑን፣ሳውቀው መብረክረኬ
ላስጠይቅሽ ሞከርኩ ~ ሽማግሌ ልኬ
ግን…
እሽ ላስብበት፣
አይሆንም ቢሆንስ መልስሽን አስቤ
መናገር አልቻኩም ድፍረት አጣ ልቤ

ለካ!
ለካ!
በወግ በባህሉ ካንተ ይምጣ ብዬ
ስጠብቅ የኖርኩት ለካስ ተታልዬ
አሁን አውቄያለሁ!
መውደድህ ገብቶኛል
አይናፋርነትህ!
… እኔንም ረቶኛል
ቀና በል አትፍራ አይኖቼን እያቸው
ለጥያቄህ ሁሉ በቂ መልስ አላቸው
Marifa sultan


@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
4.9K viewsMᴜᴀᴢ, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 13:58:14
The Final day of Hajj
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
5.2K views ●•٠·˙ 穆罕默德·٠•● , 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:29:14
ልብህ ዘንበል ስትልብህ
በእጅህ ያዝ አድርጋትና ሟች ነሽ
አላህን ፍሪ በላት ።

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
5.3K viewsMᴜᴀᴢ, 06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:56:04 ሁለቱ ጓደኛሞች አመታትን አብረው በትምህርት አሳልፈዋል፡፡ የህፃንነትም ሆነ የወጣትነት ዕድሚያቸውን ያሳለፉት አንዱ የአንዱ የልብ ጓደኛ በመሆን ነው፡፡

ታዲያ ምንም እንኳን አብሮ አደግ ጓደኛሞች ቢሆኑም ሁለቱም በተለያየ የህይወት መርህ የሚመሩ የሁለት አለም ሰው ናቸው፡፡

ለአንደኛው ህይወት የእለት ተለት ደስታ ናት፤ ነገ ብሎ ቀመር እሱ ጋር አይሰራም፡፡ ዛሬን መብላት፣ መጠጣት፣ መደሰት፤ በቃ ስለነገ ነገ እራሱ ያውቃል ነው፡፡

ሌላኛው በሌላ በኩል ህይወት በህግጋትና በቀመር የምትመራ፤ ዛሬ ተጀምራ ሞት ሲመጣ የምታበቃ፤ በጅምር ላይ ያለች ቤት ናት ብሎ ያስባል፡፡ እያንዳንዱ እርምጃው ነገን ከግምት ያስገባ ነው፡፡ ለዚህ ሰው ህይወት ማለት ሚስት አግብቶ ልጆች ወልዶ የእራስን ቤተሰብ መመስረት ነው፡፡

እስቲ የእናንተስ የህይወት መርህ መንድን ነው? የህይወታችሁ ትልቁ አላማስ የቱ ነው?


@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
5.6K viewsMᴜᴀᴢ, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ