Get Mystery Box with random crypto!

ikhlas Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube I
የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube
የሰርጥ አድራሻ: @ikhlasstudents
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.73K
የሰርጥ መግለጫ

በዱንያም በአሄራም አላህ ስኬታማ ከሚሆኑ ሰዎች ያድርገን
@ikhlasstudents
አስታየት ካላችሁ @muaz_mb ሊያገኙን ይችላሉ

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 77

2022-08-28 09:03:15 ➹ራስሽን ከሌሎች ጋር አታወዳድሪ!
የዛሬ ህይወትሽን ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር አታወዳድሪ ምክንያቱ ከፍታ ለይ ያሉ ሰዎችን ስታይ እንደማትችይና አናሳ እንደሆንሽ
ነዉ ሚሰማሽ ስኬታማ ሰዎችን ምታይበት
መነፀር አስተካክዪ እነሱ ማድረግ ከቻሉ አንቺም ትችያለሽ ከነሱ ከተማርሽ እና እነሱንም የፈጠረ አላህ እንደፈጠረሽ ካመንሽ የደረሱትን ከመድረስ ከስኬት ሚያስቆምሽ ነገር አይኖርም
ሰዎች የደረሱበትን እያየሽ በጌታሽና
በራስሽ ተስፋ አትቁረጪ እነሱም አሁን ያሉበትን ስኬት በአንድ ቀን አልደረሱም ብዙ ለፍተዉ
ዋጋ ከፍለዉ ነዉ የደረሱት አላህ በረካ ያድርግላቸዉ አንቺም ስኬታማ ለመሆን
ፍላጎቱ ከለሽ ለስኬትሽ ሚገባዉን ዋጋ
ከከፈልሽ ስኬታማ ማትሆኚበት ምንም
ምክንያት የለም ጀሊሉ ለሁሉም ሰዉ ትልቅ አቅም ሰቶታል በዚች ምድርም ወራሽ ምትክ አድርጎ የፈጠረዉ So ስኬታማ መሆን ትችያለሽ
በጌታሽ ካመን ከተማመንሽ ማይቻል ነገር

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
4.0K viewsMᴜᴀᴢ, 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:19:31
ሀቢቢ ሚስትህን አድንቃት፣ አሞግሳት
ያለሃት ብቸኛ አለሟ አንተዉ ነህና በፍፁም አትርሳት
ስትዋብለህ ዉበቷን
ስታወራህ ድምፇን
ስትጫወትህ ቀልዷን አድንቅላት
ያላንቺ በዚህ ምድር አይኔ የገባ የለም እያልክ በፍቅር ዉደዳት
ታዲያ ሚስትህን ነዉ!

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
4.2K viewsMᴜᴀᴢ, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:30:32 #ሶስት ተግባሮች…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صدقةُ السِّرِّ تُطفئُ غضبَ الرَّبِّ، وصنائعُ المعروفِ تقي مصارعَ السُّوءِ، وصلةُ الرَّحمِ تزيدُ في العمرِ، وتُوسِّعُ في الرِّزقِ،﴾

“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች። በጎ ተግባር ከመጥፎ ውድቀት ይጠብቃል ዝምድናን መቀጠል እድሜን ይጨምራል ሪዝቅን ‘ሲሳይን’ ያሰፋል።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 4/537
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
707 views ●•٠·˙ 穆罕默德·٠•● , 05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:27:04
1.9K viewsMᴜᴀᴢ, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:06:58
ኢትዮጵያ ኖሮዋት አላስተማረችንም ሀገራችን ኖራዋት አላስተማረችንም እየተሽከሙ ያስተማሩ እናቶች ናቸው ያሉን

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
1.9K viewsMᴜᴀᴢ, 19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 06:07:38 #አላህ ሆይ! ጠቅሞን የምንጠቅምበት የሆነ እውቀት ስጠን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿سَلوا اللهَ عِلمًا نافعًا وتعَوَّذوا باللهِ مِن علمٍ لا ينفعُ﴾

“አላህን ጠቃሚ እውቀት እንዲሰጣችሁ ጠይቁት። ከማይጠቅም እውቀትም እንዲጠብቃችሁ ጠይቁት።”

ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 3114
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
3.3K views ●•٠·˙ 穆罕默德·٠•● , 03:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 06:06:07 #ይፈትነዋል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ إنَّ اللهَ تعالى يَبتلِي عبدَهُ المؤمن بالسَّقَمِ؛ حتى يُكفِّرَ عنهُ كلَّ ذنْبٍ﴾

“አላህ ባሪያውን ሁሉም ወንጀሎቹ እስኪታበሱለት ድረስ በበሽታ ይፈትነዋል።”

ሶሂህ አልጃሚዕ: 1870
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
3.1K views ●•٠·˙ 穆罕默德·٠•● , 03:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 09:40:11
" ከቅጠልም አንዲትም አትረግፍም የሚያውቃት ቢኾን እንጂ"

(ሱረቱል አል-አንዓም፣-59)

@ikhlasstudents
3.9K viewsMᴜᴀᴢ, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 08:39:19 መልካም ውጤት የሚገኛው ይቅርታ በማድረግ ብቻ ነው ። በተለይ የሰው ልጅ በድክመቱ ሳይሆን ሃይልና ብቃቱ እያለው መበቀል እየቻለ ለአላህ ብሎ ማለፍ ከቻለ እውነተኛ አሸናፊ ይሆናል ። ምክንያቱም ለአላህ ብሎ በይቅርታ ማለፍ የነብያትና የታላላቅ ሰዎች ባህሪ ነውና ።

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
3.6K viewsMᴜᴀᴢ, 05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:31:27 #የወፏ__ምክር

አንድ ሰው አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል
ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው፡፡
እንዲህም አለች “እባክህ አትግደለኝ፡፡ ሶስት ጠቃሚ ምክሮችን እሰጥሃለሁ፡፡
የመጀመሪያው ምክር፤ በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ፡፡ ሁለተኛው ምክር፤ ስለሆነው ነገር
ሁሉ አትቆጭ፡፡” ካለችው በኋላ ዝም አለች፡፡
ሶስተኛውንም ምክር ትነግረው ዘንድ ሲጠይቃት “ሶስተኛው ምክር ለልጆችህና ለልጅ
ልጆችህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ካለቀከኝ አልነግርህም፡፡” አለችው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ሶስተኛውን ምክር ለመስማት በጣም ጓጉቶ ስለነበረ ወፏን ሲለቃት
ከአንድ ዛፍ ላይ በርራ ወጥታ “ምንድን ነበር ያልኩህ? ታስታውሳለህ?” ብላ ጠየቀችው፡፡
እርሱም “በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ፡፡” አላት፡፡
“ሁለተኛውስ?”
“ስላለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ፡፡”
“አዎ፡፡ ነገር ግን የነገርኩህን ነገር አልተቀበልክም፡፡ ባትለቀኝ ኖሮ ከሆዴ ውስጥ ለልጅ
ልጆችህ የሚሆን ወርቅ ታገኝ ነበር፡፡ ይኸው ነው፡፡” አለችው፡፡
ሰውየው “ሶስተኛውስ ታዲያ?” አላት፡፡
እሷም “ሶስተኛው የሁለተኛው ምክር ድጋሚ ነው፡፡ ስላጣኸው ነገር አትቆጭ፡፡ ይኸው
ነው፡፡ ደህና ሁን፡፡ ምክሬንም ባለመቀበልህ በድህነት ትኖራለህ፡፡” አለችው፡፡

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
3.9K viewsMᴜᴀᴢ, 19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ