Get Mystery Box with random crypto!

ikhlas Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube I
የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube
የሰርጥ አድራሻ: @ikhlasstudents
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.73K
የሰርጥ መግለጫ

በዱንያም በአሄራም አላህ ስኬታማ ከሚሆኑ ሰዎች ያድርገን
@ikhlasstudents
አስታየት ካላችሁ @muaz_mb ሊያገኙን ይችላሉ

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-20 21:52:09 አይ ፍቅር ደስ ሲል እኮ




አንድ ኡስታዝ ሲናገሩ የሰማሁትን ልንገራችሁ፦

አሁን እንደዚህ እንደተቀመጥኩ ሚስቴ ደውላ  ወደግራ መደገፍ ትተህ ወደ ቀኝ ተደገፍ ብትለኝ እሷ ወዳለችኝ ባታ እደገፋለሁ።

.
.
    #Ⓔ︎Ⓛ︎Ⓤ︎ነኝ

ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
  @ikhlasstudents
  @ikhlasstudents
12.7K views Elham , 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-19 20:32:04 ‍ ------------ ------------
★ ለፍቅር ፊዳ ★
------------ ------------

★ክፍል ሀያ ዘጠኝ★

«በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ»

…"የባሰው መጣ እየነገርኩሽ ተመለሽበት ምኗ ነሽ እንዳላወራሽ ልታረጊኝ ነው እንዴ"
"እወድሀለው እኮ"
"ም…ምን"
"ማ…ማ…ለቴ የወንድምነት ነው ያልኩህ ምን ያስደነግጥሀል ሌላ ምን አስበህ ነው እኔ ከሚፍታህ አለይህም ለችግር ቀኔ የደረስክልኝ ወንድሜ ነህ ልጠላህ አልችልም"
"እ ነው እንዴ"የጠበቀውን ስላልነገረችው ፊቱ ወደ መኮሳተሩ መለሰው
"እና ምን ሆንክ ተኮሳተርክ እኮ ነው እወድሀለው ስላልኩህ ነው"
"ምን ሆንኩ አልኩሽ"
"ኦ ኦ እሺ ታሪኩን ጨርስልኝ"
"አሁን አይሆንም ሌላ ጊዜ ነግርሻለው አሁን ትንሽ ደብሮኛል"ሀፍሲም እንደ ማኩረፍ ብላ
"እህ ትናንት ቃል ገብተህልኛላ አሁን ራሱ ልትነግረኝ አልነበር እወድሀለው ማለት ጥፋት ነው አፈቅርሀለው አላልኩህ ምን እንዲ ያረግሀል ተወው አትንገረኝ አልፈልግም እንደውም"ከልቧ ተበሳጭታ ልቴድ ስትነሳ እጇን ያዛት
"እኔም እኮ እወድሻለሁ አንቺ ከምቶጂኝ የተለየ ነው "ሊያለቅስ የደረሰው ፊቷ በሰማችው ቃል እፈካ
"ማለት?"አለች ሰላሳ ሁለቱን ጥርሷን እያበራች
"ማለትማ እኔ ካንቺ በ…"እናዳለ በር ተንኳኳ እየተበሳጨች ሄዳ በሩን ከፈተች እናቷ ነበረች እንደተናደደች ፊቷ ያስታውቅ ስለነበር
"ምን ሆንሽ ደሞ"አለቻት
"ምንም"ብላ በሩን ዘግታ ስትሄድ ፊትለፊታቸው ሰሚር መቀመጡን አስተዋሉ
"እንዴ የኔ ልጅ መጠሀል እንዴ እኔ እኮ ውጭ የቆመው መኪና የማነው እያልኩ ነበር"
"አው እማማ መጥቻለው ደና ኖት"አለ እያቀፋቸው
"አልሀምዱሊላህ ደና ነኝ ውስጥ አገባም ታዲያ እቺ ልፍድድ ዝም ብላ ታይሀለቻ"
"አረ ገብቼ ነበር ንፋስ ልውሰድ ብዬ ነው የወጣሁት"
"እንደዛ ከሆነስ ጥሩ በሉ ይቅናቹ" ብለው የፊዝ ሳቅ እየሳቁ ገቡ ሀፍሲ መግባቷን ስታረጋግጥ እየሮጠች ወደሱ ሄዳ እየዘለለች
"እ ንገረኛ ማለት እንዴት"
"ኡፍ ለወሬ ሟች አልነግርሽም ሀሳቤን ቀየርኩ"
"በአላህ…"ፊቷን እንደመለማመጥ እያረገች
"በቃ ነገርኩሽ እኮ ሀፍሲ እሺ በይ"ሲረየስ ሲሆንባት
"እሺ በቃ ተወው ታሪኩን ብቻ ንገረኛ እ"
"በሱ እስማማለው ምን ላይ ነበር ያቆምኩልሽ?"
"ያልገባኝ ቦታ ነው ግን ማይረቡ ጓደኞች ይዘህ ተበላሽተህ የሆነች ሴት ወደህ መሰለኝ"
"አዎ,እሺ ልጅቷ ዘጠነኛ ክፍል ናት ሁሌም ከጓደኞቿ ጋር ናት ሲበዛ ቀበጥ ናት ደሞ ከሁሉም ወንድ ጋር ነበር ማያት በችግር እና በሰቀቀን ያደገው ልቤ በማያውቃት ሴት ተፈተነ ሌት ቀን ማስበው እሷን ነው በቃ ምን ልበልሽ ፍቅር እውር ነው ሚባለውን ያኔ ነው ያወኩት እሳ ለኔ ምንም ግድ የላትም እኔ ደሞ ለሷ እጨነቃለው ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኳት ማያ አንቺ ያልሻት ልጅ መሰለችኝ ካሊድ የሚበል ጓደኛችንን ፍለጋ ስትመጣ አብራት ትመጣ ነበር የዛኔ ነው ያየሇት"አቋረጠችው
"እና የኛዋን ማያ ታቃት ነበራ ታዲያ"
"አው ትናንት እኮ ስልሽ ይሆናል ብለሽኝ ሄድሽ"ለካ ትናንት ተበሳጭታ ስለነበር ያለውን አላስተዋለችም…

★ይቀጥላል★…

ከወደዱት ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ!!

Join and share
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
13.8K viewsMᴜᴀᴢ, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 07:06:57
ልበ ቀናው ታታሪው ብርቱው ታላቅ ወንድማችን ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የ6ቱን ሸሂድ ወንድሞቻችንን (አሏህ በጀነት ያበሽራቸው) ቤተሰቦቻቸውን ቢሮው አምጥቶ አይዟችሁ ብሎ አጽናንቶ 600 ሺህ ብር አውጥቶ ለእያንዳንዳቸው 100 ሺህ ብር ስጦታ ሰጥቶ አብሽሩ ብሏል !!

አሏህ ደረጃውን በጀነትል ፊርዶውስ ያድርግለትና !!

ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
15.3K viewsMᴜᴀᴢ, 04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-15 20:59:17 ‍ ----------- -----------
★ለፍቅር ፊዳ★
----------- -----------

★ክፍል ሀያ ስምንት★

«በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ»

…"በቃ ሰሚሬ ብዙ አወራን አይበቃንም ሀፍሲ ደብሯት ነው መሰለኝ እኔ ለመሄድ ስለሚከብደኝ ሂድና አዳብራት እኔ ቲቪ አያለው"ሰሚር የልቡን ያወቀ ይመስል ደንግጦ እሺ ብሎት እየተደናበረ ወጣ ሚፍታህ በነገሩ ፈገግ ብሎ ኩኪሱን እየበላ እግሩን ዘርግቶ ቲቪ ማየት ጀመረ ሰሚር ሀፍሲ ፍለጋ ሲወጣ ሀፍሲ እያለቀሰች ኻዲማቸው ስታባብላት አያት በሱ ምክኒያት ስለመሰለው ወደሷ ተጠግቶ አቀርቅራ የነበረውን ጎንበስ ብሎ እየተመለከታ "ምንሆነሽ ነው ሀፍሲ"
"እ መጠካል እንዴ ምንም ምን ሆንኩ ደና ነኝ ደስ ብሎኝ ነው"መቶ አጠገቧ እስኪከመጥ አላየችውም ነበር በዚም ነው ተደነባብራ ወሬዋን ምትዘባርቀው የሁለቱም ፍቅር ከመደነባበር እና ከመደባበቅ ያለፈ አልነበረም ሰሚር ሊያወራት የፈለገው ነገር ስለነበር ኻዲማቸው እንድቴድ ስለፈለገ ወደሷ ዙሮ
"አንቺ ሂጂ በቃ እኔ አናግራታለሁ"አላት እሷም ነገሩ ስለገባት እየሳቀች ወደ ኩሽና ሄደች እሱም ወደሷ ዙሮ
" ምን ሆነሽ ነው ሀፍሲ ሰላም አይደለሽም የተፈጠረ ችግር አለ"
"አይ ምንም አይደለም እንዲው የደስታ ነው"
"እና ደስታውንስ አታጋሪኝም ታዲያ ምንችግር አለው"
"አይ እንግዲ እሱን ተወውና የጀመርከውን ጨርስልኝ"
"ምንድነው የጀመርኩልሽ?"
"እህ ታሪክህን ነዋ ሌላ ምን ይሆናል"
"እ እሱን ነው እንዴ ይሄኔ ለዚ ይሆናል የምታለቅሺዋ"ብሎ የቀልድ ፈገግታ ፈገግ አለ
ሀፍሲ ተገርማ አይኖቿን እያቁለጨለጨች ፈገግ ብላ አንገቷን ወደ ጎን አዙራ
"ዛሬ ገና ፈገግ ስትል አየሁክ ልበል"አለች እሱም አሁንም ፈገግ እያለ
"ይሄን ያህል አታውቂኝም እንዴ"
"ደሞ ጉረኛ ነህ ሲገርም"
"ሆ…እንግዲ ዛሬ ስለኔ ዘገባ ልታቀርቢ ነው መሰለኝ ቁጭ ብዬ ላዳምጥሽ እሺ ሌላስ ምን መስላለው"
"ውይ ደስ ስትል ቆንጂዬ ነህ"ወሬዋ ግራ ሲያጋባው ፊቱን አጨማዶ
"እንዴ ሀፍሲ አንቺ ነሽ ግን ታውቆሻል ወይስ ህልም እያለምሽ ነው"ዝም ብላ እንደ ቡዳ እየተመለከተችው ነበር
"አረ አኡዙቢላህ ብሎ ጉንጯን ሲመታት ብንን እንደማለት ብላ እየደነገጠች
"ምን አባክ ሆንክ"ብላ ፊቷን አኮሳትራ ጉንጯን ታሻለች
"ምን እያወራሽ እንደነበር እኮ አልተወቀሽም ዱዝ"
ምን አልኩ በአላህ ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትሳደብ ሰማሁክ"
"የባሰው መጣ እየነገርኩሽ ተመለሽበት ምኗ ነሽ እናዳላወራሽ ልታረጊኝ ነው እንዴ"
"እወድሀለው እኮ"
"ም…ም…ን"…

★ይቀጥላል★…

ከወደዱት ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ!!

Join and share
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
13.5K viewsMᴜᴀᴢ, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-15 11:13:43
ሁላችንም አድ እናድርግ

እናም ግሩፑን ላለምነው አላማ መጠቀም እንጀምር መረዳት አለባቸው የምትሏቸውን ወንድም እህቶቻችንን ላኩልን


እናም ዛሬ ምሽት #ለፍቅር_ፊዳ_28 ይለቀቃል

( #በአንድ_ወር_20K ) ኢንሻአላህ
አድ ለማድረግ
https://t.me/ikhlasTubeGroup
https://t.me/ikhlasTubeGroup
10.9K viewsMᴜᴀᴢ, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 21:36:01 እሷ ስትቀራ እሱ እያዳመጣት ነበር ....

" መስና ወ ሱላሰ ወ ሩባዕ " የሚለው ጋ ስትደርስ ድምፁዋን ዝቅ አደረገች።
ዞር ብሎ ሲያያት በሐፍረት ፈገግ አለች

'አንቺ ኮ ለእኔ ብቻሽን አራቱንም ነሽ' ... ብሎ አሰደሰታት

የኛዎቹ ግን የት ናቹህ?

ደግ ዋሉልኝ
.
.
    #Ⓔ︎Ⓛ︎Ⓤ︎ነኝ

ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
  @ikhlasstudents
  @ikhlasstudents
10.1K views Elham , 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 21:10:33 አይ ፍቅር ደስ ሲል እኮ
:
:

በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት ድንገት በማይታወቅ ምክንያት በማሃላቸው ባለመግባባት የተነሳ ግጭት ይፈጠራል... ባል ይናደድና ይደበድባታል፤ ሚስት በጣም ታዝንና ታለቅሳለች ባል ትቷት ወደ መኝታ ቤት ይገባና ይተኛል፤ ሚስት ትንሽ ካሰበች በኋላ ወደ መኝታ ቤት ገብታ ትተኛለች፤ ሲነጋ ባል ከተኛበት ሲነቃ በጣም ደንግጦ ስቅስቅ እያለ ማልቀስ ይጀምራል...ሚስት ጥቅልል ብላበት አቅፋው ተኝታ ነበር፤ ለቅሶውን ሰምታ ትነቃለች እንዲም ትለዋለች እንዳስለቀስከኝ አስለቀስኩ ብድሬን መለስኩ ብላ እየሳቀች ሳመችው.... እሱም በጣም ተደስቶ አቅፎ ሳማት.....እሳትን በውሃ እንጂ በእሳት አታጠፋውምና.........ትግስት ይኑርህ.....

#Ⓔ︎Ⓛ︎Ⓤ︎ነኝ

ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
11.0K views Elham , 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 21:52:33 #12000  እንደገባን  ሰርፔራይዝ አላችሁ

አድ ለማድረግ

https://t.me/ikhlasTubeGroup
10.4K viewsMᴜᴀᴢ, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 21:22:21 ‍ ---------- ---------
★ለፍቅር ፊዳ★
---------- ----------

★ክፍል ሀያ ሰባት★

«በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ»

…"ደሞ አንድ ነገር ላሳይሽ ቆይማ"ብሎ ከተኛበት ተነሳ ያየችውን ማመን አቃታት አይኖቿ እንባ አቅርረው ፈገግ እንዳለች ፈዛ ቀረች በእግሩ መራመድ መቻሉ በጣም ነበር ያስደሰታት ተነስታ ተጠመጠመችበት ከእቅፉ እየወጣች
"የኔ ውድ ወንድም ወላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ሙሉ አፊያህን መልሶ ቢሰጥህና እነደ ድሮህ ብትሆንልኝ ደስታዬ ነበር"
"አይቀርም የኔ ውድ ኢንሻአላህ እድናለው"
"ግን እንዴት ተንቀሳቀሰ ማለት በዚች ጊዜ ውስጥ እንዴት ዳነ"
"በቃ አንቺ ከተከፋሽብኝ ቡሀላ እራሴን ለመመለስ ብቻዬን ለመራመድ ስሞክርና ስለማመድ ነበር ደሞ አንቺ አይደለሽ እንዴ የበግ ቅቅል ስታጋትቺኝ የነበርሽው"ብሎ ጉንጯን ሳማት

**
…ንጋት ጨለማዋን አባራ ከፈነጠቀች 3:00 ሆናት የነሀፍሲ ቤተሰብ ሁሉም ቁርስ በልተው ተበታትነዋል አህቷ ት/ቤት አባቷ ስራ እናቷ ደሞ ጎረቤት ጋር ነች ኻዲማቸው ደሞ ኩሽና ናትሀፍሲ፣ኢልሀም እና ሚፍታህ ናቸው ቤት ውስጥ የቀሩትኢልሀም ጌም ይዛ ቁጭብላለች ሀፍሲ ስራዋን ጨራርሳ ወንድሟን ቀስ ብላ ደግፋው ሳሎን አስቀምጣው ሚጠጣ ነገር አፍልታለት ቲቪ ከፍታ ደረቱ ላይ ተኝታ እያየች ነው ትንሽ ቆይቶ ወደ 4:00 በር ተንኳኳ ኻዲማቸው ስራ ላይ ስለነበረች አልሰማችም ሀፍሲ ሄዳ ስትከፍት የልቧ ምቷ የቆመ ይመስል ፈዘዘች በር ያንኳኳው ሰሚር ነበር ሰላምታ ያቀረበላት ቅድም ነበር እስክትመልስለት እየጠበቀ ነበር እሷ ግና እንደ ፈዘዘች ናት ደንግጦ ሀፍሲ ብሎ በጠቋሚ ጣቱ ጉንጯን ሲነካት ባነነች
"እ…አቤት ውጣ ማለቴ ግባ"ከመደናገጧ የተነሳ ምትለው ተደነባበረባት እሱም በሁኔታዋ እየሳቀ ገባ በሩን ዘግታ በረጅሙ ተንፍሳ አብረው ወደ ሳሎን ገቡ ሚፍታህን ሲያየው
"አሰላሙ አለይኩም" አለው
"ወአለይኩም አሰላም አንተ ነሀ ህይወቴን ያተረፍከው ወጣት በጣም ነው ማመሰግነወወ"
"አረ አብሽር ወንድሜ አላህ ነው ያተረፈህ እኔ አይደለሁም"ሁለቱ የደራ ጨዋታ ይዘዋል ሀፍሲ ሚበላ ኩኪስ ነገር እና ጁስ አቅርባላቸው ፊት ለፊታቸው ተቀምጣ ሰሚር ላይ ታፈጣለች ሲያያት ትዞራለች ትንሽ ቆይታ ስትዞር እሱም ሲያያት ደንግጣ ወጣች እሱ ደሞ ለታሪኩ እጠበቀችው ስለመሰለው ሚፍታህን ጥሎ መሄድ ከበደው ሚፍታህም ለምን እንደወጣች ስለገባው
"በቃ ሰሚሬ ብዙ አወራን አይበቃንም ሀፍሲ ደብሯት ነው መሰለኝ እኔ ለመሄድ ስለሚከብደኝ ሂድና አዳብራት እኔ ቲቪ አያለው"ሰሚር የልቡን ያወቀ ይመስል ደንግጦ እሺ ብሎት ወጣ…


★ይቀጥላል★…

ከወደዱት ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ!!

Join and share
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
10.6K viewsMᴜᴀᴢ, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 00:04:09 የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም። ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን...
.
እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:-
«አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል። ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል..ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው........read more

     ሙሉ ለማንበብ ይሄን ይጫኑ ይጫኑ
273 viewsհαʍմδ ×͜×, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ