Get Mystery Box with random crypto!

ikhlas Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube I
የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube
የሰርጥ አድራሻ: @ikhlasstudents
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.73K
የሰርጥ መግለጫ

በዱንያም በአሄራም አላህ ስኬታማ ከሚሆኑ ሰዎች ያድርገን
@ikhlasstudents
አስታየት ካላችሁ @muaz_mb ሊያገኙን ይችላሉ

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-04 20:59:06
በዋጋ አትከራከሯቸው
በሰደቃ ኒያ ግዟቸው ።

         Te » @ikhlasstudents ㋡
6.6K viewsMᴜᴀᴢ, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 22:14:31 . . .በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .
በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.....ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል. . .

@ikhlasstudents ||ikhlas Tube
858 views Elham , 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 21:07:31 ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

የለመንከውን ነገር ከሰጠህ ምስጋናን ሊያስተምርህ ነው ፡፡

የለመንከው ነገር ከዘገየ ሶብርን ሊያስተምርህ ነው ፡፡

ለምነህ ምንም ካልመለሰልህ ከዛ የተሻለ ያዘጋጀልህ ነገር አለ ማለት ነው ፡፡

በየትኛውም አይነት ሁኔታ ላይ አሏህ ላንተ ጥሩን እንደሚያስብልህ እወቅ

አልሀምዱ ሊላህ አላኩሊሀል !!!

@ikhlasstudents ||ikhlas Tube
1.3K viewsMᴜᴀᴢ, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 06:47:48 እንዴት ነክ/ሽ/ ስትባሉ ደና ነኝ ትላላችሁ ::ምን አዲስ ነገር አለ ስትባሉ  ምንም ትላላችሁ ግን አይገርምም  ደና ነኝ ብሎ ምንም  አዲስ ነገር የለም  ማለት  ብታውቅ  ከእንቅልፍ  ስትነቃ ዛሬ ላንተ አዲስ ቀን ነው ማን ያውቃል ለመተኛት ብሎ በዛችው የቀረም ይኖራል  እሱ ይቺን  ቀን አላያትም አንተ ግን በሰላም  ተኝተክ ስለነቃክ አዲስ  ነገር እንዳልሆነ  ትናገራለክ

ጨለማውን አይንህን ከድነህ ብርሃኑን ደግሞ  አይንህን  እንድትገልጥ ያደረገልህ አላህ ነውና ምስጋና አድርስ አልሀምዱሊላህ
ይቺንም ያላየ ስንት  አለ!!
    
@ikhlasstudents ||ikhlas Tube
2.4K views Elham , 03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 19:34:12 ዲን ያላት ሴት/እንስት
๏ ልጅህን በእስልምና አንፃ ታሳድጋለች ለዲኑም አዘጋጅታ አስተምራ ትኮተኩታለች
๏ ተሸፍናም ሸፍና የቤተሰብህን የዲኑንም ክብር ትጠብቃለች/ታስጠብቃለች

@ikhlasstudents ||ikhlas Tube
2.9K views Elham , 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 21:24:05 ወንዶች በጣም የሚወዱት ሱና ምን ይመስላቹሀል ውዶቼ ????


#Elu
4.1K views Elham , 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 18:44:52 ፍቅር ስናወራው ቀላል ስንኖረው ከባድ አድርገን እናየዋለን ነገርግን ስንኖረውም ቀላል ነው ዋናው እኛን የሚመስልና የሚረዳን ሰው ማግኘቱ እንጂ እንደ መስፈርት የምንጠቅሳቸው ገንዘብ ፣ ውበት እትትት ሁሉም ሰው ላይ አይሰሩም !
''ያለንን ስንወድ ያለንን የሚወድ ይሰጠናል ''

@ikhlasstudents ||ikhlas Tube
4.2K viewsMᴜᴀᴢ, 15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 22:32:12 ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይህ ወሰለም) ባለቤታቸው ዓኢሻ ጋር ሲሆኑ  ውሃ ለመጠጣት ሲፈልጉ እርሷ በጠጣችበት ኩባያ ነበር የሚጠጡት በጠጣችበት ኩባያ መጠጣት ብቻ ሳይሆን የጠጣችበትን የኩባያ ጠርዝ(ከንፈሯ ያረፈበትን ቦታ) ለይተው በርሱ ይጎነጩ ነበር እንዴት ሚስትህን ማፍቀርና መንከባከብ እንዳለብህ ከነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ አለይህ ወሰለም) ተማር አኺ

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
4.9K viewsMᴜᴀᴢ, 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 21:08:47
ልብን እንድታፈቅር አደርጎ
የፈጠራት ጌታ ይመስገን

ያፈቀሩትን ማግባት መታደል ነው
ያገቡትን ማፍቀር ደሞ ይበልጥ መታደል ነው::

#ElU_ነኝ




@ikhlasstudents ||ikhlas Tube
4.8K views Elham , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 07:30:58 ​​ሴት ልጅ ብዙ ነገር ልትዋሽ ትችል ይሆናል፡፡የውሸትዋን ግን በፍፁም እወድሀለሁ አትልህም ወንድ ልጅ ለፍቅሩ መስዋት ከመክፈሉ በፊት ስለ ብዙ ነገር ያስባል በዙሪያው ስላሉ ሰዎች፣ስለ ስራው ፣ስለ ቤተሰቦቹ ወዘተ
ሴት ልጅ ስታፈቅር ግን ስለ ነብስዋ ይሆን ስለምንም ነገር ማሰብ አቁማ
ሁሉን ረስታ ስለአንተ ስለ ፍቅርዋ ማሰብ ትጀምራለች                                 

   @ikhlasstudents ||ikhlas Tube
4.9K views Elham , 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ