Get Mystery Box with random crypto!

ikhlas Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube I
የቴሌግራም ቻናል አርማ ikhlasstudents — ikhlas Tube
የሰርጥ አድራሻ: @ikhlasstudents
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.73K
የሰርጥ መግለጫ

በዱንያም በአሄራም አላህ ስኬታማ ከሚሆኑ ሰዎች ያድርገን
@ikhlasstudents
አስታየት ካላችሁ @muaz_mb ሊያገኙን ይችላሉ

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-17 23:12:36 በአሏህ ስም።
ሙሉዉን ያንብቡት።ይሄን ሐዲስ ሠምተዋልን?

ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል።
إنَّ الَّذِي لَيْسَ في جَوْفِهِ شَيْءٌ مِنَ القُرْآن كَالبَيْتِ الخَرِبِ ((رواه الترمذي))
የሃ ከቁርኣን ዉስጥ ምንም ነገር በዉስጡ (በአዕምሮው) የሌለ ሰው ልክ እንደ ኦና (ባዶ) ቤት ነው።
{(ቲርሚዚይ ዘግቦታል።)}

          ልዩ ሰርፕራይዝ
       ለአዲስ ተመዝጋቢዎች።
ከኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ

ከዒድ በኃላ በአዲስ መልክ ለሚንጀምረው የቂራአት ፕሮግራም  አንዳንድ ማሻሻያ አድርገን አዳዲስ ተማሪዎችን እየመዘገብን እንገኛለን።
ከዚህ በኃላ ቁርኣን ላለ መቅራትና ዲናችንን ላለ መማር ምን በቂ ምክንያት ይኖረን ይሆን?  እኛ እርሶ  ባሉበት ሆኖ በስልኮ ብቻ ከኡስታዝ የሚቀሩበትን እድል አመቻችተን እየጠበቅኖት እንገኛለን።

ኢቅረእ Online መድረሳ ልዩ ከሚያደርገን 1ዱ ለእርሶ የሚመቾትን ቀንና ሰአት እራሶት መርጠው በግሎ ኡስታዝ ተመድቦሎት የሚቀሩበትና
ከ አሊፍ ጀምረው በ 5 ወር ብቻ 30 ዉንም ጁዝእ  የሚያኸትሙበት ወይም ከዚህ በፊት የቀሩ ከሆነ ተጅዊዶን እያስተካከሉ መሠረታዊ የሆኑ ኪታቦችን የሚቀሩበት በመሆኑ ነው።
ነገ ዛሬ ሳይሉ ይመዝገቡና በሚያልፈው ጥቂት ገንዘቦ በዋጋ የማይተመን የዲን እውቀት ይቅሰሙ።
የክፍያና አንዳንድ ማሻሻያ አድርገን ከልዩ ሰርፕራይዝ ጋር እየጠበቅኖት እንገኛለን ።

ለመመዝገብ
1) ይንኩት   @Ahlenbik
2)           @TahirZein97

ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ
+251911598081

ኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
https://t.me/onlinekuranmedresa
205 viewsМαнι ×͜×, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 22:56:35 ውዶቼ ዛሬ 27ኛው ለይል ነው ይህም ቀን ለይለቱል ቀድር (ወሳኟ ለሊት) ሊሆን ይችላል ተብሎ ይገመታል እናም በሰላት በዱዓ በዚክር እንበራታ እያልኩ ለኢድ አንድ ቤተሰብ ለማስደሰት የገቢ ማሰባሰቢያ ጀምረን ነበር በሁለት ቀን ውስጥ 2900 ብር በአካውንታችን ልካቹልናል አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላቹ በዱንያም በአኺራም አላህ ያስደስታቹ ለይለቱል ቀድርን አላህ ይወፍቃቹ ኢንሻ አላህ። እና ይህንን ብር የቤተሰቦቹ የምንሰጠው እሮብ ሲሆን የምትችሉ አላህ ያገራላቹ ትንሽ ነገር ጨምራቹልን ብያንስ 5000 ብር አድርሰን ብንሰጣቸው ወላሂ በጣም ልናስደስታቸው እንችላለን አላህ ለይለቱን ቀድርን ይወፍቀኝ ብላቹ ነይቱ እንሻ አላህ ወላሂ ኢንሻ አላህ አላህ ይወፍቃቹዋል ጀዛኩሙላህ ኸይረን!!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000512156669

Dawud Muhammad Shalo
350 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 22:06:26 ዛሬ ረመዿን 27 ነው
================

አስ-ሰ'ፋሪኒይ አላህ ይዘንለትና በቁርኣን ላይ ጥናት ካደረጉ የቅርብ ጊዜ ልሂቃን ለይለተ-ል-ቀድርን በተመለከተ የረመዿን 27ኛው ቀን ላይ ለመሆኗ ብለው ሁለት ነጥቦችን መጥቀሳቸውን ተናግሯል።

1) ስለዚህች ሌሊት በምታወራው የቁርኣን 97ኛ ምዕራፍ አል-ቀድር ላይ «ليلة القدر» "ለይለተ-ል-ቀድር" የሚለው የዐረብኛ ቃል 9 ፊደላትን የያዘ ሲሆን በምዕራፏ ውስጥ 3 ጊዜ ተጠቅሷል። ዘጠኝን በሦስት ስናባዛው 3×9 = 27 ይሆናል።


2) በዚሁ ምዕራፍ ላይ ስለ ሌሊቷ ሲገልፅ «سلام هي» "ሰላሙን ሂዬ" ይላል። አጠቃላይ ምዕራፏ ከ30 ቃላት የተዋቀረች ሲሆን «ሂዬ» የሚለው ቃል 27ኛው ቃል ነው።
ኢብኑ ዐጢያህ ይህን ተፍሲር ጮማ ሃሳብ መሆኑን አድንቋል።
*|[ ليلة القدر ]|*


قال الإمام السَّفارينيّ
      - ࢪحمـہ اللـہ تعالـﮯ - :

" وقد استنبط طائفة من المتأخرين من القرآن أنها ليلة سبع وعشرين من موضعين :

أحدهما : أنّ الله تعالىٰ كرر ليلة القدر في سورة القدر في ثلاث مواضع منها، وليلة القدر حروفها تسع حروف، والتسع إذا ضربت في ثلاث، فهي سبع وعشرون .

والثاني: أنه قال: { سلام هي }، فكلمة { هي } هي الكلمة السابعة والعشرون في السورة ؛ فإن كلماتها كلها ثلاثون كلمة . قال ابن عطية: هذا من ملح التفسير، لا من متين العلم ".


|[ كشف اللثام ( 4 / 41 ) ]|


ለይለተልቀድር 27ኛው የረመዿን ሌሊት ናት ካሉ ሶሐቦች መካከል፦
1) ሁለተኛው ኸሊፋህ ዑመር ኢብኑ-ል-ኸ-ጥ'ጧብ አልፋሩቅ፣
2) የውዱ ነቢይ ሚስጥረኛ ሑዘይፋህ ኢብኑ-ል-የማን፣
3) የሐዲሥ ሊቁ አቡ ሁረይራህ፣
4) ሙዓዊያህ ኢብኑ አቢ ሱፍያን፣
5) ጃቢር ኢብኑ ሰሙራህ፣
6) የተፍሲር ሊቁ ዐብደ-ል'ሏህ ኢብኑ ዐባስ፣
7) ዑበይ ኢብኑ ከዕብ (ጭራሽ እርሱማ በአላህ እየማለ ሁላ ነው 27ኛው ሌሊት ናት የሚለው።)
أرجى ليالي رمضان أن تكون ‎ليلة القدر  هي هذه الليلة.. ليلة ‎سبع وعشرون!*
قال بهذا جمعٌ من الصحابة:
١) عمر بن الخطاب.
٢) حذيفة بن اليمان.
٣) ابو هريرة.
٤) معاوية بن ابي سفيان.
٥) جابر بن سمرة.
٦) عبدالله بن عباس.
٧) أبي بن كعب، وكان يحلف بالله على ذلك.
* فاجتهد فيها، ولا تضيّعها..*

‏ــــــــــــ ❁ ❁ ❁ ❁ ــــــــــــ

قال الحافظ ابن رجب الحنبلي - رحمه الله:*
" يا مَـن ضاعَ عمرهُ في لَا شَيء ، اسْتَدْرك ما فَاتَكَ في ليلة القدر فَإنَّهَا تُحْسَبُ بِالعُمر".
ኢብኑ ረጀብ «አንተ በባዶ ነገር እድሜህን ያባከንክ ሰው ሆይ! ያመለጠህን ነገር በለይለተ-ል-ቀድር ድረስበት፤ እርሷ በእድሜህ ልክ ትታሰባለችና!» (ያው ከ1000 ወር – ከ83 አመታት በላይ ስለምትቆጠር የአንድ ሰው እድሜ ያውም የሽማግሌ ይሆናል ከተገኘች! አስባችሁታል!)

{ لطائف المعارف191}

‏ــــــــــــ ❁ ❁ ❁ ❁ ــــــــــــ


ለማንኛውም ይሄ 27ኛው ሌሊት ማለት ዛሬ ስለሆነ እንበርታ
────⊱◈◈◈⊰─────

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
636 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 21:55:37 ስለ ፍቅር ምን ማወቅ ይፈልጋል

ፍቅርን መግለጫ ደብዳቤዎች

የይቅርታ ደብዳቤዎች

የፀፀት ደብዳቤዎች

ግጥሞች

ወጎች

ግጥሞች

የፍቅር ግጥሞች

ትረካዎች

  ሀዘኔን በግጥም

  ፍቅር በፍቅር

  ስሜቴን በግጥም

  የፍቅር ጥቅሶች

  የፍቅር ቅኔ


ሁሉም አሉ በትረካ ያገኛሉ ስለ ፍቅር እንማማራለን ከናተ ሚጠበቀው open ሚለውን ነክተው መቀላቀል ብቻ ነው


   open      
   open      
   open      
605 views𝕞𝕠𝕙𝕒𝕞𝕞𝕖𝕕 𝕪𝕚𝕞𝕒𝕞 , 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 19:46:34
በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው መቀሌ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ተከናወነ
#ኢድ_አደባባይ
በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው መቀሌ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ተከናወነ። በዛሬው እለት በተከናወነው የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የክልሉ መጅሊስ አመራሮች እንዲሁም የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ታድመዋል።
...
#ኢትዮጵያ - ትግራይ - መቀሌ
ሀሩን ሚዲያ
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
1.1K views𝕞𝕠𝕙𝕒𝕞𝕞𝕖𝕕 𝕪𝕚𝕞𝕒𝕞 , 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 19:30:36
በ100ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ስለ ፍቅር ከልገባቹ የምር ስለሌላችሁ ነው

በዚህ አለም ላይ ፍቅር የሚገኝበት ብቸኛ ቦታ ልብ ነው

እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ አብረን ወደ ፍቅር
https://t.me/+t7IZbF5Lu35kZWU8
1.0K views𝕞𝕠𝕙𝕒𝕞𝕞𝕖𝕕 𝕪𝕚𝕞𝕒𝕞 , 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 04:25:22
#ዐምና_ሁዳ_መስጅድ
#ትዝታ
ረመዳን 27 የተሃጁድ ሰላት

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
2.0K viewsMᴜᴀᴢ, 01:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 16:15:26


@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
2.5K views𝕞𝕠𝕙𝕒𝕞𝕞𝕖𝕕 𝕪𝕚𝕞𝕒𝕞 , 13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 04:01:29 ስለ ለይለተል ቀደር ማጠቃለያ
====================
ለይለቱል ቀድር በረመዳን የመጨረሻ 10 ቀናቶች በ 21, 23, 25, 27 እና 29 መሆኑን ሃዲሶች ያረጋግጣሉ።
አንድ ሰው ሁሌም በትጋት አስካልተጠባበቀ ከነዚህ ቀናቶች በየትኛው ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ መሆን አይቻልም።

ከምልክቶቹ በሐዲስ በተደጋጋሚ የተረጋገጠው የዚያን እለት ማለዳ
ፀሐይ ስትወጣ ቀይ መልክ ያላትና ብርሃኗ ደብዛዛ የነሃስ መልክ
ይኖረዋል፣ አስኪረፍድ ድረስ የሚለው በተደጋጋሚ ተገልጿል፣
ለምሳሌ 27ኛው ለሊት ከሆነች የረመዳን 26 ፀሐይ ማለትነው።
አላህ ይቺን ታላቅ ለሊት ያድለን፡፡ የምንጠቀምባትም ያድርገን፡፡
አሚን!
ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ፡፡

#ወሰላሙ ዓለይኩም

@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
3.0K viewsMᴜᴀᴢ, 01:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 05:55:04
በወንድሟ የቀብር ሥርዓት ላይ ለመታደም እያለቀሰች ስታስቸግራቸው ከርቀት ሊያሳይዋት ወስነው ወደ ስፍራው ይዘዋት አቀኑ። አፀደ ገላው መሬት አርፎ አፈር መልበስ ሲጀምር ጮክ ብላ እንዲህ ተናገረች:-
"ጌታዬ ሆይ! ይኸው አሁን በእጅህ ነው። አንተም ከፈራጆች ሁሉ ፍትሐዊና ጥበበኛ ነህ። የአባቴን ውርስ ሠላሳ ዓመታት እንደነፈገኝ አንተም ምሕረትህን ንፈገው"

(አትበዳደሉ)

Mahi Mahisho
@ikhlasstudents
@ikhlasstudents
3.5K views𝕞𝕠𝕙𝕒𝕞𝕞𝕖𝕕 𝕪𝕚𝕞𝕒𝕞 , 02:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ