Get Mystery Box with random crypto!

ሀላል ትዳር👫💍

የቴሌግራም ቻናል አርማ hayu_abdi — ሀላል ትዳር👫💍
የቴሌግራም ቻናል አርማ hayu_abdi — ሀላል ትዳር👫💍
የሰርጥ አድራሻ: @hayu_abdi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.54K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2021-08-21 12:26:38 ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠበቅነው ይልቅ
በድንገት የምናገኛቸው ነገሮች ውብ ናቸው !!
_________________
እኛ ከምንጠብቀው ይልቅ አላህ
የሚሰጠን የተሻለ ነውና፡፡
~~~~~~~~~~""~~~~~~~~~
12.3K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-19 08:28:26 "የርዝቃቹህ መዘግየት እንዳያታልላቹህና እርዝቅን ፍለጋ ብላቹ መጥፎ ስራ ላይ እንዳትወድቁ።"

#ረሱል ﷺ
@hayu_abdi
12.8K views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-19 04:38:13 ብድር አበዳሪ ሰደቃ ከሚሰጥ ሰው አጅሩ ይበልጣል ።

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"አንድ ሰው ጀነት ገባ።በጀነት በር ላይ እንዲህ የሚል ፅሑፍም ተመ ለከተ፦ "የሰደቃ (ምንዳ) በአ ስር እጥፍ ሲሆን ብድር (አበዳ ሪ) ደግሞ በአስራ ስምንት እጥፍ ነው።"

አልባኒያ ሲልሲለቱ ሰሒሓ (3407) ሰሒህ ብለውታል
http://t.me/hayu_abdi
12.0K views01:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-18 16:49:15 ጠላትህን ከምትፈራው አስበልጠክ ወንጀልክን ፍራ። ምክንያቱም ከጠላትክ ይልቅ አንተን የማጥፋት ሃይል ያለው ወንጀልህ ነው።
ዑመር ኢበኑ አል ኸጧብ (ረ.ዐ)
10.9K views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-17 21:37:31 #የአሹራ_ፆም!

~ ከአሹራ ቀን በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ መፃም የተወደደ ተግባር ነው። ትልቅ ምንዳንም ያስገኛል። የአሹራ ቀን ብቻ ነጥሎ ከሚፃም ሰውም የተሻለ ይሆናል።

የዘጠነኛው ቀን = ሮብ ኦገስት 18/2021
የአስረኛው ቀን = ሀሙስ ኦገስት 19/2021
የአስራ አንደኛው ቀን = ጁምዓ ኦገስት 20/2021

አሏህ ይወፍቀን መልከቱን #ሼር በማድረግ ሌላዉን ያስታዉሱ።
10.2K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-16 21:58:17 ዱዓ ሲያደርጉ ከድህነት ጠብቀኝ ይሉ ነበር
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
@hayu_abdi
9.2K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-14 12:42:35
@hayu_abdi
9.5K views09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ