Get Mystery Box with random crypto!

ሀላል ትዳር👫💍

የቴሌግራም ቻናል አርማ hayu_abdi — ሀላል ትዳር👫💍
የቴሌግራም ቻናል አርማ hayu_abdi — ሀላል ትዳር👫💍
የሰርጥ አድራሻ: @hayu_abdi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.54K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2021-10-10 08:52:22 ሰደቃ ገንዘብን አያጎድልም፣ #
_ ይቅርታ ከአላህ የሆነ ልቅናን ይጨምራል
_ መተናነስ ከአላህ የሆነ ከፍታን ያስገኛል
ረሱልﷺ

JOIN US @hayu_abdi
12.7K viewsedited  05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-10 08:31:45 አንድ ሙስሊም #ለወንድሙ በሌለበት የሚያደርግለት ዱዓ መቅቡል ነው ፣ ዱዓውን ሲያደርግ አጠገቡ የተወከለው #መላይካ ዱዓ ባደረገ ቁጥር አሚን ላንተም ይለዋል
ረሱል ﷺ


Join @hayu_abdi
9.4K views05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-09 17:52:07 "ታላቅ ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው።"
(ረሱል ሰ.ዐ.ወ)


@hayu_abdi
9.5K viewsedited  14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-09 17:26:32 ጌታዬ ሆይ!! ሰላትን እረፍት ሊያገኝባት እንጂ ከእሷ ለማረፍ ብሎ ከሚሰግዳት አታድርገኝ!

@hayu_abdi
8.9K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 21:49:31 ሶስት ነገሮችን በሚስጥር ያዝ
∞ የፍቅር ህይወትህን
∞ የገቢህን መጠን
∞ የቤተሰብህን ጉዳይ

የወጣ የወረደው በሙሉ ገመናህን
እንዲያውቅ እድሉን አትስጥ ።
አንዳንድ ጉዳዮች ተከፍተው ፀሀይ
ከሚሞቁ ይልቅ ተከድነው ሲሸሸጉ
የበለጠ ትርጉም ይሰጣሉ!

@hayu_abdi
9.1K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 21:05:06 በዚች ምድር ላይ እንደ ሀቢቢﷺየተወደደ የተፈቀር የለም ወደፊትም አይኖር !ሰሉ አለ ነቢ

መልካም ምሽት
Join @hayu_abdi
8.1K viewsedited  18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 13:57:21 «ትክክል መሆኑን እያወቀ ክርክርን (ጭቅጭቅን) ለተወ ሰው በጀነት ቤት እንደሚኖረው እኔ ዋስትና እሆነዋለሁ»።

ረሱል ﷺ

join @hayu_abdi
8.6K views10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 13:02:21
JuMa

Join @hayu_abdi
7.7K views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-30 08:32:09 መውሊድ ቢድዓ(በዲን ላይ የተፈጠረ ፈጠራ ነው) ፤ ቢድዓ ሁሉ ደግሞ ጥመት ነውና አኺራችንን እንዳይበላሽ ከማክበር እንጠንቀቅ!!
9.1K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-28 20:21:36 በመጨረሻም አንተ፣ አሏህ(ሱ.ወ) እና ስራዎችህ ብቻ

@hayu_abdi
8.5K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ