Get Mystery Box with random crypto!

ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

የቴሌግራም ቻናል አርማ gitmnamuzika — ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹
የቴሌግራም ቻናል አርማ gitmnamuzika — ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹
የሰርጥ አድራሻ: @gitmnamuzika
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.30K
የሰርጥ መግለጫ

ግጥምና ሙዚቃ የሚቀርብበት ቻናል ነው ይከታተሉ ጥሩ ጥሩ ሙዚቃ ሚክስ ከፌሊኖቫ ጋር
Creator@fellynovaa
Invite link to share
https://t.me/ vKDN0lXKiKFmN2M0

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-09-15 12:20:24 ፈተና
የሰቀቀን ኑሮ የሰው ፊት ማይቴ
ከእንግዲህ ያበቃል በሰው መከፋቴ
መንገዴ ይቃናል ሃሳቤም ይሰምራል
በ እርሱ መፈተኔ ምን ያህል ያኮራል
እውነተኛ ዳኛ መልካም ዜና አብሳሪው
ፈትነኝ ዛሬም በፀሎት ልለፈው
በምህረትህ ጎብኘኝ በ እጅህ ደግፈኝ
ለፈተናህ ሚሆን ታላቅ አቅም ስጠኝ!!
ዮዲት @gitmv
2.4K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 18:57:53 "እኮ ለምን?????"
ሴት እኮ እናት ናት፣
ሴት እኮ ሀገር ናት፣
ሰሴት እህት ናት፣
ወልዳ ተሸክማ ጡቶቿን አጥብታ ፣
ልጇ እንዲኖር ብላ እሷ ተሰቃይታ፣
እኮ ለምን....
በሁለት ሶስት ወንድ ተገዳ መደፈር፣
ለምንድነው ካለፍላጎቷ አፏ የሚታሰር፣
ህይወትን በሰጠች ነፍገው ምስጋናን፣
ሀገር አያድግም ካላገዝን ሴትን፣
የወላድ መካን እሷን ሊያደርጉ፣
እምነት አርክሰው ለስሜት ሊዋጉ፣
ምናለ ፈጣሪ ቢሰማኝ ጸሎቴን፣
ክብር ለማያውቁ ፈጽመው ክህደትን፣
ሊመራ ኢትዬጵያን አብዝቶ ስቃይን፣
እንዲእያደረገ ሳይወቅሰው ህሊናው፣
የተናቀ እንጂ አይደለም ይሄ ሠው።
ገጣሚ" ጽዮን ግርማ (ቃል)"
@gitmv
2.8K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 18:57:52 የገሀነም መዝገብ

አንድ ጦማር አንድ መዝገብ፣ አምልጦ ወድቆ ከሰማይ፣
ወደ ገሀነም የሚገቡ፣ ሰዎችን ዝርዝር የሚያሳይ፣
አነሳሁትና ስበር፣
ከራሴ ስም አስቀድሜ የፈለኩት ያንቺን ነበር።
Firmaye Addisu
2.6K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 21:27:19 Ye ADIS zemen bisrat
Enkutatash taime zemash
Sigetmu siazemu sikegnulsh
Sedalsh fikatsh grum meazash
Be aynehilinaye welel bilo tayegn ya dink wibetsh

Le adissu zemen liyu absari honesh
Birkyew wibetsh yanchi adey abebash
Siyasabk silanchi lthogn lememtatsh
Ye Ethiopia bicha hono enku meleyash

Sisgetew medawn be bicha abeboch
Maren liseruln sitatru niboch
Be brhan sigelet ya chigag demena
Lemidir sineger ye adissu zemen liyu bisrat zena

Ye zinab nigsna zemenu abkto
Bezach filklkua bedemakua sehay ye nigsna zemen zemenu tewajto
Ye desta minch honesh lehisanat setoch
Abebayehosh silu zorew kebet betoch

Hisanat wendoch yizew yemiyamamru siloch
Berafun ankuaktew sisetu legetoch
Be andlay hono meblat metetatu
Demom keza belay endet yasdestal fikrn megaratu

Wedaj zemed sayker beand lay simuala
Gorebet tegagzo yetechegerewn bet guada simola
Libachn behaset bedesta simola
Ke adis Zemen wedya eko mn ligegn
Desta ena fikrn abzto yemiyasgegn
Enkutatashachn hulem nurilgn
Endihu endamarebsh degmo be adissu amet dagm neyilgn
# Lucy
3.0K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 23:36:56 ትዝታህ
ዝታህ መጣብኝ አለኝ አንተን አንተን
መሄድህን አይቶ ከጎኔ መራቅህን
እዘንልኝ ፍቅሬ አትሁንብኝ እዳ
መሸሸጊያ አጣሁ ሆንኩልህ እንግዳ
አንተ እንደው ጨካኝ ነህ ልብህ የማይራራ
መውደዴን ልንገርህ ስሜትን ተጋራ

ንጹህ @gitmv code #5
2.9K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 23:36:55 ///ማነው ሞኝ///
መኖር በአለመኖር ነግሶ
በሞትም ህይወት ነግሶ
ማነው ሞኝ ሞቱን የከሰሰ
መኖሩ ካ'ለመኖሩ እያነሰ
በአክሊሉ @gitmv code #4
2.7K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 23:36:55 ግማሽ ፊት
በትንሻ ቤቴ ግድግዳ ልሠቅለው
ፎቶየን ሠጥቸ ስዕሌን ባስለው
ከፊሉ ገረጣ ከፊሉ ጠቆረ
ቀና ያለው ፎቶ ስዕል አቀረቀረ
የትናንቱ ሳቄ ፎቶ ሆኖ ቀረ

Code #3 @gitmv ዮዳሄ
2.6K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 21:24:38 //ካ'ለመማራችን በተማርን//
።።።።።።።።።።።
ስልጣኔያችን በስይጥንና ሞልቶ
በመማራችን አለመማራችን ጎልቶ
እናትሀገርን ደም ከምናስለቅስ
የአባቶቻችን ታሪክ ከምናረክስ
ምነ ስልጣኔው ቀርቶብን
በአባቶቻችን ልክ በስለን
ካ'ለመማራችን በተማርን።
በአክሊሉ
3.0K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 21:24:38 እንቆጳዝዮን

አንችነትሽን ሸሽተው ከፍቅርሽ ቢርቁ ፣
እንደሌዊ ልጆች በክብር ሳይበቁ ፣
ውድ እንቁ ሃገሬን
ለጥል የነኩሽ 'ለት ከዙፋንሽ በታች በሞታቸው ይንቁ ።

ሙሌ code#8 @gitmv
2.8K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 21:24:38 ፍቅርሽ ባሰብኝ

ልቤን አስደንግጦት አደገኛዉ ፍቅር
ስምሽን ሳላነሳ ብዉል ይለኛል ቅር
ፍቅር ሰዉ ሲገዛ ባይመስል የሚጎዳ
ግን ውስጥ ውስጡን ብታዉቂ ያስከፍላል እዳ
በእጄ ስለሆነ የሀሳቤ ቁልፉ
ያላንቺ አይገኝም ሰላም እና እንቅልፉ
ቃሌን እንዳላጥፈዉ ታዛቢዎች አሉ አካሌና መንፈሴ አንችን ያወራሉ
ሞት አደላድሎ አፈር ካልተጫነኝ
ቃሌን አላጥፈዉም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ
Muluye @gitmv code #7
2.7K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ