Get Mystery Box with random crypto!

ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

የቴሌግራም ቻናል አርማ gitmnamuzika — ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹
የቴሌግራም ቻናል አርማ gitmnamuzika — ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹
የሰርጥ አድራሻ: @gitmnamuzika
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.30K
የሰርጥ መግለጫ

ግጥምና ሙዚቃ የሚቀርብበት ቻናል ነው ይከታተሉ ጥሩ ጥሩ ሙዚቃ ሚክስ ከፌሊኖቫ ጋር
Creator@fellynovaa
Invite link to share
https://t.me/ vKDN0lXKiKFmN2M0

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-10-01 08:56:22
#ልጄ
ምነው ምን አረኩህ ልጄ ገመናዬ
አንተን በማጣቴ አዘነ ልቦናዬ
ፀልይልኝ ብለህ ነግረሔኝ ሔደሐል
ድኘም መጥቻለሁ ተመስገን ብልሐል
አሁን ግን የታለህ ጠርቼ አጣውህ
አቤት በለኝ ልጄ ስጠራህ አባትህ
ቀድመሔኝ አትህድ እኔ ልቅደምልህ
መኖሪያ ቤታችን ሰርቼ ልጠብቅህ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
1.3K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 08:56:22
"ተስፋው ይቅርብን ትዝታችንን አታቆሽሹብን። አብሮ መኖራችን የትናንት አንድነታችንን አታቁሽሹብን። ድንበር አታስምሩብን። ትናንት ያለ መስመር የኖርን ህዝቦች ነን ዛሬ እናንተ በማስመሪያ መስመር አስምራችሁ ልትለያዩን አትሞክሩ። አዋቂ ሰው የማገናኛ ድልድይ ይሰራል እንጂ የማለያያ ግምብ አይገነባም " ተስፋሁን ከበደ የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
1.2K viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 06:01:15 ማን ይሆን

አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ
……… የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ
……… አካዊ ወረት ያረገጠ ወዳጁን
አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን
ውድ ፍቅረኛውን ልቡን እንዳፈቀረ
……በሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ
እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ
ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ
ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ
ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ

#Tsenu



172 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, edited  03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 22:49:11 አሰኘኝ ወደ እናቴ ሆድ ዳግመኛ እንደገና  መግባት
ምትፈልገኝን አይነት ሴት ሆኜ እንደአዲስ ለመሰራት።
ፈለኩኝ ሻትኩኝ መመለስ
የልጅነት ወዜን ማደስ።
ተመኘው መቀደድ መጥፋት
ልክህ ሆኜ ለመሰፋት።
ግና....
አይቻለኝምና መሟሟት እንደ ባህር ጨው
የማልዳስስህ አካሌ ሁሌ ምትኖረው በሀሳቤ ነው።
243 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, edited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 22:48:32
#የህይወት_ወርቃማ_ህጎች_2

#ያለ_ፍርሃት_በአዎንታዊነት_ተንቀሳቀስ
የሆነ ነገር ውስጥ እንደገባህ በተሰማህ ጊዜ ሁሉ… ተረጋጋ፣ አስብ፣ እቅድ አውጣና ያለ ፍርሃት በአዎንታዊነት ተንቀሳቀስ። የፍርሃት ወጥመድ ውስጥ መቆየትና አሉታዊ ነገሮችን ማሰብ ብቻ መፍትሄ አይሆንም፨ ስለዚህ, በእያንዳንዱ አሉታዊ ሁኔታ ውስጥ አዎንታዊ ጎን መፈለግ ተማር፨

#በረከቶችህን_ቁጠር_መልካም_አድርግ
በውጤቱ ላይ ሳታተኩር መልካም መስራትህን ቀጥል፤ ሁልጊዜም የዘራነውን የምናጭድ በመሆኑ በተቻለ መጠን መልካም ነገሮችን ስራ፨ በተጨማሪም ያለፈው ጊዜ ታሪክ ነው፣ መጪው ጊዜ ምስጢር ነው፣ ዛሬ ደግሞ ስጦታ ነው። ስለዚህ ዛሬ ላይ ትኩረት አድርግ፨

#ፈገግ_ማለትህን_ቀጥል
አንድ ቀላል ፈገግታ የአንድን ሰው መጥፎ ቀን ወደ ጥሩ ቀን ሊለውጠው ይችላል። ስለዚህ፣ ፈገግ ማለትህን ቀጥል ይህም የአንተን ግንዛቤ ይለውጣል፨

#ሲያስፈልግ_ብቻ_ይቅርታ_ጠይቅ
አሁን አሁን <ይቅርታ> እና <አዝናለሁ> የሚሉት ቃላት በሚጠቀሙባቸው በአብዛኛው ሰዎች ከቃላት ባለፈ ብዙም ትርጉም የላቸውም፨ ይቅርታ መጠየቅ መልካም ቢሆንም፥ ከመጠን በላይ ይቅርታ መጠየቅ ግን ሰዎች የሚፈለገውን አክብሮት እንዳይሰጡህ ያደርጋል፨ ስለዚህ ይቅርታ ስትጠይቅ አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ብቻ ይሁን።

#ወርቃማ_ሕጎች መጽሐፍ
252 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 22:48:32 ፈላስፋዎቹ ኖረው ካዩት ስለ(Life)ሕይወት?

ዶስቶየቭስኪ፡ ሲኦል ነው።

ሶቅራጠስ፡ ወረራ ነው።

አርስቶትል፡- አእምሮ ነው።

ኒቼ፡ ጥንካሬ ነው።

ፍሮይድ፡ ሞት ነው።

ማርክስ፡ ሀሳቡ ነው።

ፒካሶ፡ ጥበብ ነው።

ጋንዲ፡- ፍቅር ነው።

ሾፐንሃወር፡ መከራ ነው።

ራስል፡ ውድድር ነው።

ስቲቭ ጆብስ፡- እምነት ነው።

አንስታይን፡- እውቀት ነው።

ስቴፈን ሆፕኪንስ፡ ተስፋ ነው።

ካፍካ፡ መጨረሻው ነው።

እና ፣ ህይወት ለአንተ ምንድን ነው?

@yederasiyanbet
208 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 11:08:08 #መንገድ_አለ!

ለእያንዳንዱ ውድቀት ምትክ የሚሆን ድርጊት አለ፤ ያለብህ መፈለግ ብቻ ነው።

መሰናክል ሲያጋጥምህ ሌላ መንገድ ተጠቀም።

እንቅፋት ወይም መሰናክል ባጋጠመህ ጊዜ ቆም ብለህ እንዴት በዙሪያው ወይም በላዩ ላይ ወይም በውስጡ ማለፍ እንደምትችል አሰላስል።

ለእያንዳንዱ መዘጋት ያንን እንቅፋት የምታልፍበትን ሶስት የተለያዩ ስልቶችን አምጣ። ሊሰሩ የሚችሉ ብዙ ዘዴዎች አሉ፤ የምታገኛቸው ግን እነርሱን ለመፈለግ ጊዜ ከወሰድክ ብቻ ነው።

በአስተሳሰብህ ሁልጊዜ መፍትሔ ተኮር ሁን፤ የሚሰራ መንገድ እስክታገኝ ድረስ ፅና። አስቸጋሪ ሁኔታዎች የተሻሉ ነገሮችን ለማግኘት መልካም አጋጣሚዎች ናቸው፤ ወደ ታላቅ ልምምድ የሚወስዱን መረማመጃዎች ናቸው ...

#እነሆ_የወዳጅ_ምክር- ብራይን አዳምስ እንዳለው አንድ በር ሲዘጋ ሁልጊዜም ሌላኛው ክፍት ነው። የተፈጥሮ ህግ ሚዛንን ለመጠበቅ ይህ ሊሆን ግድ ነው።

የተዘጋውን በር ብቻ አትመልከት፤ ዞር ብትል የተከፈተም በር አለ፡፡

በተከፈተው በር ያውልህ፡፡


  
332 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 23:29:03 ተራኪ፥ ሞንቴ
ደራሲ፥ በእውቀቱ ሰዩም
180 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 23:29:03 በእውቀቱ ሰዩም
ሰሌዳ እና ጠመኔ
179 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 23:29:03 በእውቀቱ ሰዩም
የእትየ መናሹ ሬሰቶራንት
182 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ