ማን ይሆን አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ ……… የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ ……… አካዊ ወረት ያረገጠ ወዳጁን አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን ውድ ፍቅረኛውን ልቡን እንዳፈቀረ ……በሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ #Tsenu 172 viewsFellyNova/ፌሊኖቫ, edited 03:01