Get Mystery Box with random crypto!

እንቆጳዝዮን አንችነትሽን ሸሽተው ከፍቅርሽ ቢርቁ ፣ እንደሌዊ ልጆች በክብር ሳይበቁ ፣ ውድ እንቁ | ግጥምና ሙዚቃ በፌሊኖቫ🖊🎹

እንቆጳዝዮን

አንችነትሽን ሸሽተው ከፍቅርሽ ቢርቁ ፣
እንደሌዊ ልጆች በክብር ሳይበቁ ፣
ውድ እንቁ ሃገሬን
ለጥል የነኩሽ 'ለት ከዙፋንሽ በታች በሞታቸው ይንቁ ።

ሙሌ code#8 @gitmv