Get Mystery Box with random crypto!

ሼፍ ዘሩ

የቴሌግራም ቻናል አርማ foodinstructur — ሼፍ ዘሩ
የቴሌግራም ቻናል አርማ foodinstructur — ሼፍ ዘሩ
የሰርጥ አድራሻ: @foodinstructur
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.09K
የሰርጥ መግለጫ

For your
#Weeding 💍
#Birthday 🥳🎊🎶🎉
#Baby Shower 🤰 
# Bridal Shower 👰‍♀️
#Graduation 👩‍🎓👨‍🎓🎓
#Anniversary😍❤️
# Any events
251972271464

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 08:41:53 ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ቀለል ያለ የጁስ አሰራር እፅፍላችሁለዉ ።
የማንጎ ኮክቴል
1 ብርቱካን
• 1 የበሰለ ሙዝ
• 1 ኩባያ የተከተፈ ማንጎ
• 1 ኩባያ የተከተፈ አናናስ
• 1 ኩባያ ውኋ
• ¼  ኩባያ ስኳር

አሰራር 

1. ሁሉንም የምግብ አይነቶች በጁስ መፍጫ ውስጥ ይጨምሩትና እስኪለሰልስ ይምቱት

2. ወደ መጠጫ እቃ ይገልብጡትና ያቅርቡት
116 viewsZerubabel ermiys, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:40:15
169 viewsZerubabel ermiys, 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:40:13
161 viewsZerubabel ermiys, 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 08:48:20 ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ለምሳ የሚሆን ቀለል ያለ የምግብ አሰራር እናያለን።
ስጋና አትክልት
½ ኪሎ ስጋ በትላልቁ የተቆራረጠ በዘይት የተጠበሰ
• 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
• ¼ የሻይ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
• 4 ድንች አራት አራት ቦታ የተቆረጠ
• 4 ካሮት በትላልቁ የተቆራረጠ
• 4 ቀይ ሽንኩርት አራት አራት ቦታ የተቆራረጠ

አሰራር

1. ስጋው ላይ ጨውና ቆንዶ በርበሬ ይነስንሱበት

2. ድንች፣ ሽንኩርት፣ካሮቱንና ስጋውን በትልቅ ድስት ውስጥ በመገልበጥ ውኋ ይጨምሩበት

3. እስኪበስል ድረስ ያብስሉት፣በሰሃን እየቀነሱ ከማባያ ጋር ያቅርቡት (ዳቦ,እንጀራ፣ሩዝ)።
349 viewsZerubabel ermiys, 05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 12:55:57 ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ በብና ሰአት ላይ ልታቀርብት የትችሉት ነገር እናያለን።
ከብና ጋር የሚቀርብ ኬክ
4 ½ ኩባያ ዱቄት
• 4 እንቁላል
• ሶስት ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
• 1 ኩባያ ኮኮናት ዱቄት
• ¾ ኩባያ ስኳር
• ½ የሻይ ማንኪያ ጨው
• 2/3 ኩባያ ውኋ
• ¼ ኩባያ የተሰባበር ለውዝ
• ¾ ኩባያ ቅቤ
• 1 ኩባያ የተሰባበረ ቸኮሌት
• 1 ኩባያ ወተት

አሰራር

1. በትልቅ የጎርጓዳ ሰሃን ውስጥ ስኳር፣ውኋ፣ቅቤ፣ወተት፣ቅንቁላልና ጨዉን አድርገው በደንብ ይምቱት

2. ዱቄት፣ኮኮናትና ቤኪንግ ፓውደሩን በሌላ ሰሃን ውስጥ ይደባልቁት

3. በሁለቱ ሰሃን ውስጥ ያሉትን ይቀላቅሉና በትልቅ ማንኪያ በደንብ ይምቱት ( ይቀላቅሉት)

4. መጋገሪያ ሰሃኑን ዘይት ይቀቡት ፣ሊጡን ሰሃኑ ላይ ይገልብጡት፣ ከላዩ ላይ የተሰባበረውን ሎውዝ እና ቸኮሌት ከላይ በስሱ ይነስንሱ

5. በቅድሚያ በሞቀ የዳቦ መጋገሪያ ውስጥ ለ 50 ደቂቃ (ወርቃማ ከለር እስኪኖረው ድረስ) ያብስሉት

6. ሲቀዘቅዝ ቆራርጠው ከሻሂና ቡና ጋር ያቅርቡት።
467 viewsZerubabel ermiys, 09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 13:58:47 ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሼፍ ዘሩ ነኝ
ቀለል ያለ ጁስ እናያለን።
እርጎ እስትሮበሪ ጁስ
¾ ኩባያ ስኳር
• 6 ትልቅ እንቁላል ነጩ ክፍል
• 120 ግራም እርጎ
• 2 የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
• 1 ½ ኩባያ ክሬም
• 4 ኩባያ እስትሮበሪና እንጆሪ
• 8 ፍሬ ብስኩት

አሰራር

1. በሰፊ ድስት ውስጥ ውኋ ጨምሮ ማፍላት

2. ስኳሩንና እንቁላሉን ከሩብ ኩባያ ውኋ ጋር መካከላኛ ሰሃን ውስጥ ጨምሮ በሚንተከተከው ውኋ ላይ ሰሃኑን በመንከር ሳያቋርጡ ማማሰል

3. ለ8 ደቂቃ ያብስሉት (እያማሰሉ)

4. ከሞቀው ውሃ ላይ ያውርዱት ፣እርጎውና ቫኒላውን ይጭምሩና ለ 5 ደቂቃ ያማስሉት

5. ያዘጋጁት እርጎ ላይ 1 ½ ኩባያ ክሬሙን ያደባልቁት፣ ፍሪጅ ውስጥ ለ 3 ሰአት ያቀዝቅዙት

6. ከፍሪጅ ያውጡትና በብርጭቆዎች ላይ ይገልብጡት ፣እስትሮበሪና እንጆሪውን ከላይ ጨምረው ከማንኪያ ጋር ያቅርቡት።
394 viewsZerubabel ermiys, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 13:51:20 ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ጠዋት ተነስቼ ምን ቁርስ ልስራ ብለዉ አያስቡ ቀለል ያለ ቁርስ እናያለን።
የእንቁላል አነባበሮ
'3 ዕንቁላል
• 1 ቀይ ሽንኩርት በደቃቁ የተከተፈ
• 1 ተለቅ ያለ ቲማቲም በደቃቁ የተከተፈ
• 2 ቃሪያ ሽንኩርት በደቃቁ የተከተፈ
• ዘይት ለመጥበሻ ያህል ጨው እንደ አስፈላጊነቱ

አሰራር

1. ዕንቁላሉን መተን መጥበሻ ላይ በትናንሹ እንደ እንጎቻ መጋገር

2. የተከተፈውን ሽንኩርት ቃሪያ እና ቲማቲም በአንደኛው እንጎቻ ላይ እንነሰንሳለን

3. በሌላው የዕንቁላል እንጎቻ ሸፍነን ካበሠልነው በሇላ በትኩሡ ማቅረብ።
352 viewsZerubabel ermiys, 10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 13:44:41 ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ቀለል ያለ የምግብ አይነት እናያለን።
ፓስታ በአብካዶ
350 ግራም ፓስታ
• 2 አቦካዶ
• 1 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
• 1 ሎሚ ጭማቂ
• ¼ ኩባያ የወይራ ዘይት
• ጨውና ቆንዶ በርበሬ

አሰራር

1. ፓስታውን ከጨው ጋር ለ8 ደቂቃ ያብስሉት

2. በመፍጫ ውስጥ አቫካዶውን፣ነጭ ሽንኩርቱን፣1/2 ኩባያ ውኋ ፣ሎሚውንና የወይራ ዘይቱን ይጨምሩና በደንብ ይምቱት

3. ፓስታውን ያጥልሉትና ከአቫካዶው ጋር ይደባልቁት፣ቆንዶበርበሬ ይነስንሱ፣ እየቀነሱ ።
332 viewsZerubabel ermiys, 10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 13:44:30 ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ቀለል ያለ የምግብ አይነት እናያለን።
ፓስታ በአብካዶ
350 ግራም ፓስታ
• 2 አቦካዶ
• 1 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
• 1 ሎሚ ጭማቂ
• ¼ ኩባያ የወይራ ዘይት
• ጨውና ቆንዶ በርበሬ

አሰራር

1. ፓስታውን ከጨው ጋር ለ8 ደቂቃ ያብስሉት

2. በመፍጫ ውስጥ አቫካዶውን፣ነጭ ሽንኩርቱን፣1/2 ኩባያ ውኋ ፣ሎሚውንና የወይራ ዘይቱን ይጨምሩና በደንብ ይምቱት

3. ፓስታውን ያጥልሉትና ከአቫካዶው ጋር ይደባልቁት፣ቆንዶበርበሬ ይነስንሱ፣ እየቀነሱ ።
334 viewsZerubabel ermiys, 10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 17:22:38 ሼፍ ዘሩ ዛሬ ቀለል ያለ በእንጀራ ልንሰራዉ የምንችለዉ የምግብ አይነት እናያለን።
#ሲናሞል ሮል
#እንደ ኔ አሰራር
ዱቄት 500ግራም
የሻይ ምንኪያ ጨው
ስኳር 100 ራም
እርሾ የሻይ ማንኪያ
አንድ እንቁላል ቢጫውን
ዘይት 30 ግራም
፣ለብያለ ወተት100ግራም
ሁሉንም አቀላቅየ በደንብ አሸሁት
ከዛ ለሰላሳ ደቂቃ አቆየሁት
ከሰላሳ ደቂቃ ቡሀላ
ይሄ ከላይ የምናደርገው ነው
መቶ 100ግራም የተፈጨ ስኮር
የተፈጨ ቀረፉ 50ግራም
የካካሮ ባውደር 50 ግራም
መነስነስ ወይም አንድ ላይ ቀላቅሎ መቀባት እንደሚመቻችሁ
30ዱቂቃ ኦብርን ማስገባት የሙቀቱ መጠን180
517 viewsZerubabel ermiys, 14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ