Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ቀለል ያለ የጁስ አሰራር እፅፍላችሁለዉ ። የማንጎ ኮክቴል 1 ብርቱ | ሼፍ ዘሩ

ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ቀለል ያለ የጁስ አሰራር እፅፍላችሁለዉ ።
የማንጎ ኮክቴል
1 ብርቱካን
• 1 የበሰለ ሙዝ
• 1 ኩባያ የተከተፈ ማንጎ
• 1 ኩባያ የተከተፈ አናናስ
• 1 ኩባያ ውኋ
• ¼  ኩባያ ስኳር

አሰራር 

1. ሁሉንም የምግብ አይነቶች በጁስ መፍጫ ውስጥ ይጨምሩትና እስኪለሰልስ ይምቱት

2. ወደ መጠጫ እቃ ይገልብጡትና ያቅርቡት