ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ቀለል ያለ የምግብ አይነት እናያለን። ፓስታ በአብካዶ 350 ግራም ፓስታ • 2 አቦካዶ • 1 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት • 1 ሎሚ ጭማቂ • ¼ ኩባያ የወይራ ዘይት • ጨውና ቆንዶ በርበሬ አሰራር 1. ፓስታውን ከጨው ጋር ለ8 ደቂቃ ያብስሉት 2. በመፍጫ ውስጥ አቫካዶውን፣ነጭ ሽንኩርቱን፣1/2 ኩባያ ውኋ ፣ሎሚውንና የወይራ ዘይቱን ይጨምሩና በደንብ ይምቱት 3. ፓስታውን ያጥልሉትና ከአቫካዶው ጋር ይደባልቁት፣ቆንዶበርበሬ ይነስንሱ፣ እየቀነሱ ። 334 viewsZerubabel ermiys, 10:44