Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ቀለል ያለ የምግብ አይነት እናያለን። ፓስታ በአብካዶ 35 | ሼፍ ዘሩ

ሰላም ሰላም ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ቀለል ያለ የምግብ አይነት እናያለን።
ፓስታ በአብካዶ
350 ግራም ፓስታ
• 2 አቦካዶ
• 1 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
• 1 ሎሚ ጭማቂ
• ¼ ኩባያ የወይራ ዘይት
• ጨውና ቆንዶ በርበሬ

አሰራር

1. ፓስታውን ከጨው ጋር ለ8 ደቂቃ ያብስሉት

2. በመፍጫ ውስጥ አቫካዶውን፣ነጭ ሽንኩርቱን፣1/2 ኩባያ ውኋ ፣ሎሚውንና የወይራ ዘይቱን ይጨምሩና በደንብ ይምቱት

3. ፓስታውን ያጥልሉትና ከአቫካዶው ጋር ይደባልቁት፣ቆንዶበርበሬ ይነስንሱ፣ እየቀነሱ ።