Get Mystery Box with random crypto!

ሼፍ ዘሩ ዛሬ ቀለል ያለ በእንጀራ ልንሰራዉ የምንችለዉ የምግብ አይነት እናያለን። | ሼፍ ዘሩ

ሼፍ ዘሩ ዛሬ ቀለል ያለ በእንጀራ ልንሰራዉ የምንችለዉ የምግብ አይነት እናያለን።
#ሲናሞል ሮል
#እንደ ኔ አሰራር
ዱቄት 500ግራም
የሻይ ምንኪያ ጨው
ስኳር 100 ራም
እርሾ የሻይ ማንኪያ
አንድ እንቁላል ቢጫውን
ዘይት 30 ግራም
፣ለብያለ ወተት100ግራም
ሁሉንም አቀላቅየ በደንብ አሸሁት
ከዛ ለሰላሳ ደቂቃ አቆየሁት
ከሰላሳ ደቂቃ ቡሀላ
ይሄ ከላይ የምናደርገው ነው
መቶ 100ግራም የተፈጨ ስኮር
የተፈጨ ቀረፉ 50ግራም
የካካሮ ባውደር 50 ግራም
መነስነስ ወይም አንድ ላይ ቀላቅሎ መቀባት እንደሚመቻችሁ
30ዱቂቃ ኦብርን ማስገባት የሙቀቱ መጠን180