Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ለምሳ የሚሆን ቀለል ያለ የምግብ አሰራር እናያለን። | ሼፍ ዘሩ

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ሼፍ ዘሩ ነኝ ዛሬ ለምሳ የሚሆን ቀለል ያለ የምግብ አሰራር እናያለን።
ስጋና አትክልት
½ ኪሎ ስጋ በትላልቁ የተቆራረጠ በዘይት የተጠበሰ
• 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
• ¼ የሻይ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
• 4 ድንች አራት አራት ቦታ የተቆረጠ
• 4 ካሮት በትላልቁ የተቆራረጠ
• 4 ቀይ ሽንኩርት አራት አራት ቦታ የተቆራረጠ

አሰራር

1. ስጋው ላይ ጨውና ቆንዶ በርበሬ ይነስንሱበት

2. ድንች፣ ሽንኩርት፣ካሮቱንና ስጋውን በትልቅ ድስት ውስጥ በመገልበጥ ውኋ ይጨምሩበት

3. እስኪበስል ድረስ ያብስሉት፣በሰሃን እየቀነሱ ከማባያ ጋር ያቅርቡት (ዳቦ,እንጀራ፣ሩዝ)።