Get Mystery Box with random crypto!

Ethio University

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiouniversty1 — Ethio University E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiouniversty1 — Ethio University
የሰርጥ አድራሻ: @ethiouniversty1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.85K
የሰርጥ መግለጫ

ለማንኛውም አይነት የማስታወቂያ ስራ እና ክሮስ(Cross)
💰💰 @Cozboy0 💰💰
ያናግሩን🎫🎟🎪🎪🎪🎪

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-16 15:17:36
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎች በቱሉ አውሊያ እና በመካነሰላም ካምፓሶቹ መቀበል ጀምሯል፡፡

ለሪሚዲያል ተማሪዎች ትቶሪያል እያስተማርን እንገኛለን ። መማር የምትፈልጉ ተመዝግባችሁ ካሁኑ መማር ነው።

#Maths እና #Physics ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው መሰረት ሁሉንም ቻብተር በቪዲዮ እያዘጋጀን እንገኛለን።

Share share
ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
397 viewsedited  12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 19:57:32
(ሚቴዩ መጋቢት 6/2015 ) ውድ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዶርምና ካምፓስ በድህገ ገፅ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

በ2015 ዓ.ም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተመሪዎቻችን የተመደባችሁበትን ዶርሚተሪና ካምፓስ www.portal.mtu.edu.et የድህረ ገፅ አድራሻ ላይ በመግባት የአድሚሽን ቁጥራችሁን በማስገበት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

Mizan-Tepi University

Light of the green Valley!


Share share
ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
347 viewsedited  16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 19:45:18
ምን አይነት ስራ ብሰራ ይሻለኛል ? ምን አይነት የትዳር አጋር ባገባ ጥሩ ነው የሚሉትን እና ለሌሎች ጥያቄዎች አስትሮሎጂ መልስ አለው ስለ አስትሮሎጂ የሚያወራ ግሩፕ ይኸው ጆይን በሉት
381 views16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 19:42:46 በአሁኑ ሰዓት English language በጣም አስፈላጊ ቋንቋ ነው ግን ሁሉም ሰው በብዛት አቀላጥፎ መፃፍ እና መናገር አይችልም
እኛ መፍትሔ ይዘን መተናል አሁኑኑ የኛን channel join በማለት
English grammar
spoken English
and other more more
እውነተኛ ለእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቻ የተቋቋመ channel ነው

Join
@ethioenglish1
@ethioenglish1
@ethioenglish1
220 views16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 19:16:35
በ2014 ዓም. 12ኛ ክፍል የላቀ ዉጤት አምጥታችሁ የዉጪ ሀገር የትምህርት እድል/Scholarship / እድል የተሰጣችሁ 273 ተማሪዎች የዉጪ ሀገር ትምህርቱ የሚጀመረዉ ከመስከረም/2016ዓም. ጀምሮ በመሆኑ ቀደም ሲል ወደተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርስቲዎች እንድትገቡ እናሳስባለን፡፡

ለዉጪ ሀገር ትምህርታችሁ የሚያግዝ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ከተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርስቲዎች ጋር በመነጋገር የሚፈጸም ይሆናል፡፡

ማስታወሻ፤- በዚህ ጉዳይ በተናጠል ወደትምህርት ሚኒስቴር የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
256 viewsedited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 15:59:25
#ጥሪ

መጀመሪያ መቅደላ አምባ ተመድበው ወደ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥሪ ተደርጓል።

በ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሬግራም ለመከታተል ትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ቀድሞ መድቧቸው የነበሩና ወደ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ባድጋሜ የተመደቡ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መጋቢት 07 እና 08 /2015 ዓ/ም መሆኑን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
327 viewsedited  12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 15:58:21
#ማስታወቂያ

በአቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ብቻ

በ 2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል መቅደላአምባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የተደረገ ማስተካከያ ስላለ ምደባችሁን እንደገና ገብታችሁ እንድታዩ እናሳስባለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
315 viewsedited  12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 11:58:30
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ወስዳችሁ፣ በአቅም ማሻሻያ (remedial) ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ቀን ከመጋቢት 14-15/2015 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን።

ስለሆነም በተጠቀሰው ጊዜ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ #ሐሴዴላ ግቢ እና በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ደግሞ #ኦዳያአ ግቢ ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ትምህርት የሚጀመረው መጋቢት 18 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
410 viewsedited  08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 09:19:23
ፈቃድ ያላቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃዎችን ለጠየቃችሁን ተማሪዎች ይጫኑት

በመረጃው እንደተመለከተው አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት የእያንዳንዱን የትምህርት መስክ የፈቃድ እና የፈቃድ እድሳት የጊዜ ሰሌዳ ማለፉን እና አለማለፉን ፤ እንዲሁም በመጨረሻም በዲግሪ ደረጃ ተማሪ መቀበል ያቋረጡ ተቋማትን የሚያመላክት ነው።

ትክክለኛ መረጃዎችን በመከታተል እራስዎንና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችን ካላስፈላጊ ወጭዎች ይከላከላሉ ።

List of Higher Education Institutions with their License Click

ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
452 viewsedited  06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 20:05:02 በአዲስ አበባ 18 ተማሪዎች ያለ አግባብ ከትምህርት ታግደናል አሉ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ዕድገት ጮራ ኹለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት 18 ተማሪዎች ከሕግ አግባብ ውጪ ከትምህርት ማገዱን ተገለጸ፡፡

ተማሪዎቹ ከትምህርታቸው ለመታገዳቸው ትምህርት ቤቱ የሰጠው ምክንያት፣ አዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማ መሰቀልና የክልሉ መዝሙር መዘመር ጋር በተገናኘ ተፈጥሮ በነበረው አለመግባባት ነው ተብሏል፡፡

ከትምህርታቸው የታገዱ ተማሪ ወላጆች ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣ ተማሪዎቹ በወቅቱ ተከሰቶ በነበረው አለመግባበት ታስረው ከነበሩ 250 ተማሪዎች መካከል የነበሩ ሲሆን፣ ከእስር ተፈተው ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ሳሉ ትምህርት ቤቱ የዲስፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል በሚል ምክንያት ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ ከትምህርት አግዷቸዋል ተብሏል፡፡

ተማሪዎቹ ከትምህርት መታገዳቸውን ተከትሎ፣ ወላጆቻቸው ከትምህርት የታገዱበትን ውሳኔ በመቃወም ለተለያዩ አካላት ጥያቄ ቢያቀርቡም ችግሩን የሚፈታ አካል አልተገኘም ብለዋል፡፡


ምንጭ፡አዲስ ማለዳ

ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
512 viewsedited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ