Get Mystery Box with random crypto!

Ethio University

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiouniversty1 — Ethio University E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiouniversty1 — Ethio University
የሰርጥ አድራሻ: @ethiouniversty1
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.85K
የሰርጥ መግለጫ

ለማንኛውም አይነት የማስታወቂያ ስራ እና ክሮስ(Cross)
💰💰 @Cozboy0 💰💰
ያናግሩን🎫🎟🎪🎪🎪🎪

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-23 19:21:33
#WoldiaUniversity

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመርቃል።

ኮሌጁ በመጀመሪያ ዲግሪ 228 እንዲሁም በሁለተኛ ዲግሪ 7 በአጠቃላይ 235 ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ያስመርቃል።

ዩኒቨርሲቲው በሌሎች መስኮች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ የሁለተኛ ዲግሪ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ የከፍተኛ ዲፕሎማ (HDP) እና የPGDT ሰልጣኞችን በዕለቱ ያስመርቃል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
 

Share share
ለተጨማሪ መረጃ


@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
534 viewsedited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 19:19:04
#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት የተመደቡለትን ተማሪዎች መቀበል ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በኦዳያአ እና በሐሴዴላ ግቢዎቹ ስድስት ሺህ የሚጠጉ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለት የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች መጋቢት 14 እና 15/2015 ዓ.ም ወደ ካምፓሶቹ እንዲገቡ ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።

Share share
ለተጨማሪ መረጃ


@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
464 viewsedited  16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 09:51:55
መሬት ጠፍጣፍ ብትሆን የሰው ልጅ አይን እስከ 48 km እርቀት ድረስ በማታ አንድ የሚያበራ ሻማን መመልከት ይችል ነበር።

ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን

ሳይንስ አስትሮኖሚ ቴክኖሎጂ
532 views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 12:30:31
#አየር_ኃይል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢፌዴሪ አየር ኃይል በአውሮፕላን ቴክኒሻንነት ሙያ ፍላጎት ያላቸውን ወጣቶች ለማሰልጠን ዛሬ ይፋዊ ጥሪ አቅርቧል።

አየር ኃይል ፤ የአውሮፕላን ቴኪኒሻንነትን ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ ወጣቶች የወጡትን መስፈርቶች ሊያሟሉ እንደሚገባ አመልክቷል።

ከመስፈርቶቹ አንዱ የሆነው " የትምህርትና ሌሎች መመዘኛ " ሲሆን በዚህም በአየር ኃይል በአውሮፕላን ቴክኒሻንነት ለመሰልጠን ፦

- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ የሆኑ በሂሳብ ፣ ፊዚክስ ፣ እንግሊዘኛ ትምህርቶች አማካኝ ውጤህ ከ50% እና ከዚያ በላይ ያላቸው ሊሆኑ ይገባል።

- በ2013 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና አጠቃላይ ውጤት 300 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለባቸው።

- በ2014 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ደግሞ አጠቃላይ ውጤት 250 እና ከዚያ በላይ ማስመዝገብ አለባቸው።

አየር ኃይል የሚያመለክቱ ወጣቶች የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱበትን ኦርጂናል ሰርተፊኬት እንዲሁም የኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከሆኑ ከሚማሩበት ተቋም የመጨረሻ አመት የውጤት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው ብሏል።

ከዚህ ባለፈ አየር ኃይል አካዳሚ የሚቀበላቸው በራሱ በአካዳሚው የሚሰጠውን #የመግቢያ_ፈተና ማለፍ የሚችሉትን እንደሆነ ገልጿል።

የምዝገባው ቦታዎች ከላይ ተያይዟል ።

የምዝገባው ቀን ከመጋቢት 18 ቀን 2015 ዓ/ም እስከ መጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ/ም ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት እንደሆነ አየር ኃይል አሳውቋል።

(ተጨማሪ ከላይ ተያይዟል)
Via tikvah

Share share
ለተጨማሪ መረጃ


@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
637 viewsedited  09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 20:43:57
#MoE

" የመውጫ ፈተናውን በተደጋጋሚ ወስዶ ማለፍ ያልቻለ ተማሪ ከዲግሪ በታች ባሉ ደረጃዎች ምዘና ወስዶ መቀጠል እንዲችል የሚያደርግ የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር

250 ሺ ለሚጠጉ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በመጪው #ሐምሌ_ወር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተጠናቀቅ እንደሚገኝ በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ ሰይድ መሐመድ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት ከመንግሥት እና ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡

የመውጫ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች ደጋግመው መፈተን የሚችሉበት ዕድል መኖሩን ኃላፊው አመልክተዋል።

ፈተናውን በተደጋጋሚ ወስዶ ማለፍ ያልቻለ ተማሪ ከዲግሪ በታች ባሉ ደረጃዎች ምዘና ወስዶ መቀጠል እንዲችል የሚያደርግ የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ በትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በመዘጋጀት ላይ ይገኛል ብለዋል።

ይሁን እንጂ ተፈታኙ ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዝግጁ ነኝ ብሎ ባሰበ ጊዜ ፈተናውን መውሰድና ማለፍ ከቻለ የዲግሪ ማረጋገጫ ማግኘት እንደሚችል ገልጸዋል።

የመውጫ ፈተናው በ #ኦንላይን እንደሚሰጥ ያመለከቱት ኃላፊው፤ ለዚህ ያመች ዘንድም የሶፍትዌር ማዘጋጀትን ጨምሮ ፈተናውን በስኬት መስጠት የሚያስችሉ ሥራዎች በመሠራት ላይ ናቸው ብለዋል።

Share share
ለተጨማሪ መረጃ


@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
882 viewsedited  17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 14:52:03
#MoE

250 ሺህ ለሚጠጉ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በመጪው ሐምሌ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተጠናቀቅ እንደሚገኝ በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ ሰይድ መሐመድ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡

ሚኒስቴሩ የመውጫ ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ ለመስጠት ከመንግሥት እና ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡

የመውጫ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች ደጋግመው መፈተን የሚችሉበት ዕድል መኖሩን ኃላፊው አመልክተዋል።

ፈተናውን በተደጋጋሚ ወስዶ ማለፍ ያልቻለ ተማሪ ከዲግሪ በታች ባሉ ደረጃዎች ምዘና እንዲወስድ የሚያደርግ የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ በትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በመዘጋጀት ላይ ይገኛል ብለዋል።

ይሁን እንጂ ተፈታኙ ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዝግጁ ነኝ ብሎ ባሰበ ጊዜ ፈተናውን መውሰድና ማለፍ ከቻለ የዲግሪ ማረጋገጫ ማግኘት እንደሚችል ገልጸዋል።

የመውጫ ፈተናው በኦንላይን እንደሚሰጥ ያመለከቱት ኃላፊው፤ ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ከመፈተናቸው በፊት ሞዴል ፈተናዎች እንደሚወስዱ ጠቅሰዋል፡፡

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ


@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
641 viewsedited  11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 10:42:53
#KabridaharUniversity

በ2015 ዓ.ም በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መጋቢት 19 እና 20/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➧ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣
➧ ስድስት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፣
➧ አጋዥ የትምህርት መጽሐፍት፡፡

፨ለጥቆማ

ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
7 viewsedited  07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 10:42:15
ፎቶ ትወዳለክ ትወጂያለሽ?
አነሳሱስ ጠፍቶብካል በቃ ምን ትጠብቃለክ JOIN በማለት መለሱን ታገንኛለክ፣ see...more
7 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 19:09:23
በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተሰሩ ድሮኖች የሙከራ በረራቸውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቁ
#FastMereja

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ STEM ሴንተር ከባር አማኑኤል ባልቻ እና ቡድኑ ጋር በመተባበር የተለያዩ አዳዲስ የድሮኖች የበረራ ሙከራ በዩኒቨርሲቲው ካምፓስ በተሳካ ሁኔታ መካሄዱን ፋስት መረጃ የደረሰው መረጃ ያመለክታል።

ድሮኖቹ ኬሚካል መርጨት የተለያዩ ተግባራት በተጨማሪ (የህዝብ ማስታወቂያ) ድምጽ ማጉያ፣ የተለያዩ ማሳሰቢያዎችን መናገር፣ በራሪ ወረቀቶችን መበተን፣ ግብዣዎችን እና ሌሎችንም በሰማይ ላይ ማሰራጨት፣ ባንዲራ በሰማይ ላይ ማውለብለብ፣ እሳት ለማጥፋት፣ ፓራሹት በመጠቀም እስከ 250 ግራም የሚደርሱ ትንንሽ መልዕክቶችን ከሰማይ በዝግታ ለመጣል እና ለሌሎችም መስራት ይችላሉ።

አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ15 በላይ የተለያዩ ድሮኖችን በመስራት በተሳካ ሁኔታ አብርረናል ሲል ዩኒቨርሲቲው ገልፇል።

Share share
ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
296 viewsedited  16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 13:30:31
በኦሮሚያ ክልል ከ9 ሺህ በላይ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተገንብተው ወደ ሥራ መግባታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

ከ2013 የትምህርት ዘመን መጨረሻ ጀምሮ በክልሉ ወደ ሥራ በገቡት ትምህርት ቤቶች ከ1.4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች በትምህርት ላይ መሆናቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አማካሪ ኤፍሬም ተሰማ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡

የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዕድሚአቸው አምስት እና ስድስት ዓመት ለሞላቸው ሕጻናት በተከታታይ ለሁለት ዓመታት የሚሰጥ የትምህርት ደረጃ ነው።

በክልሉ 3 ሺህ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ሴት መምህራን ባለፈው ዓመት ሥልጠና ወስደው ወደ ሥራ መግባታቸውንም ገልጸዋል፡፡


Share share
ለተጨማሪ መረጃ

@EthioUniversty1 @EthioUniversty1
398 viewsedited  10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ