Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.43K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 41

2022-08-20 21:31:12 የክለባችን ቅድመ ውድድር ዝግጅት በሐዋሳ!

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋናው ቡድን በሐዋሳ ሴንትራል ሆቴል መቀመጫውን አድርጎ ከነሐሴ 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ-ውድድር ዝግጅቱን በማድረግ ላይ ይገኛል።

ቡድኑ በዋናው አሰልጣኝ #ተመስገን_ዳና እየተመራ ከእሁድ በስተቀር በቀን ሁለት ጊዜ በሐዋሳ ግብርና ዩኒቨርስቲ የመለማመጃ ሜዳ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል።

አዳዲስ ካስፈረምናቸው ተጫዋቾች እና ከተስፋው ቡድን ለመታየት ቡድኑን ከተቀላቀሉት በተጨማሪ ከተለያዩ ክለቦች ለሙከራ የመጡ ተጫዋቾችን አሰልጣኙ እየተመለከቱ ሲሆን፤ ወደ ቡድኑ የሚቀላቅሉትን ተጫዋቾችን ለመለየት ይረዳ ዘንድ ዛሬ ቡድኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሁለት በመክፈል ግጥሚያ አድርገዋል።

በቀጣይ የፊታችን ሰኞ የወዳጅነት ጨዋታ ከሌላ ክለብ ጋር አድርገው ሙሉ ለሙሉ ቡድናቸውን ያሳውቃሉ።

ቡድኑ የተለያዩ ባለሙያዎችን እያስመጣ ስልጠናዎችን ለመስጠት በያዘው ዕቅድ መሰረት ዛሬ ለሁሉም የቡድኑ አባላት በስነ-ምግብ ባለሙያ ስልጠና የሚሰጣቸው ሲሆን ፤ በቅርቡም የስፖርት ሳይኮሎጂ ስልጠናም የሚሰጣቸው ይሆናል።

በቀጣይ በቡድኑ ዙሪያ የሚኖሩ መረጃዎችን ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል።
6.1K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:31:01
5.0K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:06:02
ከክለባችን ጋር በይፋ የተለያየው ቴዎድሮስ በቀለ ከከፍተኛ ሊግ ላደገው ኢትዮጲያ መድን ለመጫወት ዛሬ ፊርማውን አኑሯል !

ለክለባችን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን
2.7K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 19:26:32
#ስም ፦ ራምኬል ጀሚስት
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች፦
ጋምቤላ ከነማ (2012)
ጉለሌ ክፍለ ከተማ (2013-14)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.83m
#ኪሎ፦ 73kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ
3.0K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 13:17:18
ኢትዮጵያ ቡና ተከላካይ አስፈርሟል

ለ2015 የውድድር ዘመን በአዲስ መልክ ቡድን እየሰሩ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች እስካሁን ስድስት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ሲቀላቅሉ የአንድ ተጫዋችን ውል አራዝመዋል። በቀጣይ ቀናትም ተጨማሪ ተጫዋች እንደሚያስፈርሙ የሚጠበቁት ቡናማዎቹ አሁን ባገኘነው መረጃ የመሐል ተከላካዩ ወልደአማኑኤል ጌቱን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል።

በኢትዮ ኤሌትሪክ ከታችኛው ቡድን እስከ ዋናው ቡድን በመጫወት የእግርኳስ ህይወቱን የጀመረው ወልደአማኑኤል በያዝነው ዓመት ነበር ሰበታ ከተማን መቀላቀል የቻለው። በሰበታ መለያ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የቆየው መሀል ተከላከያ በመጪው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ቡና መለያ የምንመለከተው ይሆናል።

@ethiopia_buna @ethiopia_buna
3.3K viewsRAS SAMI Kawa(ሴሟ), 10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:19:01
የኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ እስራኤል መስፍን ውሉን አድሷል !

በኢትዮጵያ ቡና 3 የውድድር ዘመናትን ያሳለፈው ግብ ጠባቂ እስራኤል ለተጨማሪ 3 አመት ውሉን አድሷል፡፡

SHARE" @ethiopia_buna
3.2K viewsRAS SAMI Kawa(ሴሟ), edited  09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:23:27
ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና እና አቤል እንዳለ በስምምነት ተለያይተዋል!

በዘንድሮ ዓመት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው አማካኝ በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል።

አቤል እንዳለ የሁለት አመታት ቀሪ ኮንትራት እያለው ነው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው።

እስካሁን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!
3.6K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 13:52:19
3.8K viewsRAS SAMI Kawa(ሴሟ), 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 18:01:11
#መታወቂያ_ስለ_ማደስ
#አዲሱ የደጋፊ ማህበር መታወቂያ የማደስ ስራን እስኳሁን አልጀመረም #ከቀድሞ ደጋፊ ማህበር ጋር #ርክክብ እያደረጉ በመሆኑ ምክንያት ቢሆንም ግን በጣም #በጥቂት #ቀናት ግን አዲስ መታወቂያን የማደስ ስራ ይጀምራል።።
#ከጥቂት ቀናት በኃላ #ቻሌንጁ ይጀመራል ታሪክ መስራት አለብን።

ምንጭ Eyobed Belayneh Coffee
4.1K viewsRAS SAMI Kawa(ሴሟ), 15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:34:34
4.0K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ