Get Mystery Box with random crypto!

Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ job_vacancy_ethiopia — Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ J
የቴሌግራም ቻናል አርማ job_vacancy_ethiopia — Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @job_vacancy_ethiopia
ምድቦች: ንግድ , ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 75.24K
የሰርጥ መግለጫ

Genuine job opportunities.. companies and service providers can contact us

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2021-06-13 13:10:46 Ethiopian Broadcasting Authority
Junior Public Relation & Communication Expert
MA or BA Degree in Journalism & Communication, Political Science & International Relation, Language & Literature-- 0 years
_______________
Legal Policy Affairs Expert
LLM or LLB Degree in Law with (2/4 years)
no: 2
___________
Public Relation & Communication Expert
MA or BA Degree in Journalism & Communication, Political Science & International Relation, Language & Literature--4/6years
___________
Archive and Record Officer
Diploma in Record Management, Library Science, Information Management, Human Resource Management, Secretarial Science --2 years
-June 20, 2021
In person at Flamingo area, behind Exhibition,Ethiopian Broadcasting Authority 2nd floor, office no. 204 P.O.Box: 43142 -- 0115538763
6.3K viewsedited  10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-13 12:26:11 Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ pinned «Four your comment regarding the channel + don't forget to share the link for friends https://t.me/joinchat/yZ9Is7ikMu41ZWI8»
09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-13 12:24:36 Four your comment regarding the channel + don't forget to share the link for friends https://t.me/joinchat/yZ9Is7ikMu41ZWI8
6.8K viewsedited  09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-11 10:08:31 Santé Advanced Diagnostic Laboratory
Junior Laboratory Technician
Diploma in Laboratory technology --1 Year
------------------------
Laboratory Management
MSc in Medical Laboratory Science from recognized university. Preferably MSc in Microbiology--5 Years

5 days (15 june 2021)
Submit document in person to Santé Advanced Diagnostic Laboratory or Email at santemedical.sante@gmail.com Or Snatemc2008@gmail.com-- 011-5-53-5526/30-0978 -67-67-67/09-24 43 85 12
Addis Ababa lancha Arbaminch Asa Restaurant on the way to Debrezeyt Road
7.4K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-11 10:04:36 Ambo Mineral Water
Safety, Health, Environment And Quality (SHEQ) Manager
First Degree in Food Process Engineering/Chemistry/Biochemistry/ Chemical Engineering/ Industrial Chemistry with at least 5 years of quality control experience of which 2 years in Supervisory or Managerial capacity in beverage industry
Place of Work :Ambo
(-June 21, 2021)
via email: HDegu@ccbagroup.com or DGONFA@ccbagroup.com
7.6K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-11 10:01:04 Tabor ceramics products sc
ሪሰፕሽኒስት
በእንግዶቸ አቀባበል ሙያ ድፕሎማ ወይንም ከቴክኒክ እና ሙያ ት/ቤት ሌቭል 4/3 በተመሳሳይ ትምህርት የተመረቀ/ች--2 ዓመት ልምድ
7 ተካታተታይ የሥራ ቀናት(- June 15, 2021)
ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል አካባቢ ፔካን ህንፃ 2ኛ ፎቅ--0911019123 or 0911629232
7.5K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-11 09:54:51 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን
የምክርና ኢንሹራንስ ጉዳይ ፈጻሚ
----------------------
የሙግትና ውክልና ጉዳይ ፈጻሚ
ም ር መ ራ: ከአዲስ አበባ በተጨማሪ አዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ የኦሮሚያ ልዩ ዞኖች ለሚያጋጥሙ ጉዳዮች መስራት የሚችል
-------------------
የሙግትና ውክልና ጉዳይ ፈጻሚ
ለሁሉም በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
7/ሰባት/ተከታታይ (-June 17, 2021)
መገናኛ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና መ/ቤ/ት አጠገብ በሚገኘው የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 139--011-618 76 55
7.7K views06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-10 09:13:17 Commercial Bank of Ethiopia
BANK TRAINEE
B.A. Degree in Economics or Management or Accounting or other business related fields with 0 year of experience.
CGPA:2.5 and above
Year of Graduation: Only 2019/20/21 graduates
Age: 35 and Below
Place of work: All Districts and Branches
10 days (-June 17, 2021)
Apply through CBE career website
https://jobs.cbe.com.et:4453/OA_HTML/IrcVisitor.jsp and please attach Degree document, curriculum vitae, 8th grade certificate, cost sharing document or Student Copy.
All documents should be scanned in pdf or docx formats only and the size of each document should be less than 2MB.
Please do not forget to apply after your registration and a detailed guide on how to apply is available on our Bank public website’s (www.combanketh.et) vacancy section.
14.2K viewsedited  06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:58:11 LYDETCO PLC
ጁኒየር አካውንታንት
በአካውንቲንግ (ሂሳብ ሥራ) ሙያ ዲግሪ ያላት--ዜሮ ዓመት (2012 አ/ም ምሩቅ)
ጾታ: ሴት
10 ተከታታይ የሥራ ቀናት(18 June 2021)
ከደምበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው አጋማሽ መንገድ ላይ ከሕብረት ባንክ ጀርባ ያለው ሕንፃ ሶስተኛ ፎቅ በኢሜል info@lydetco.com
0114667153/0911433059
16.2K views@Yared, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:51:41 Crafts Construction PLC
ኘሮጀክት አካውንታንት
BA ዲግሪ በአካውንቲግ--0 ዓመት
ብዛት: 4
--------------
ጀማሪ ግዥ፣ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲኘሎማ በግዥ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ወይም አካውንቲንግ ተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ--0 ወይም 2 ዓመት
ብዛት: 4
የሥራ ቦታ: ኘሮጀክት / ዋና መ/ቤት
እስከ 5 ቀን (12 June 2021)
መምህር ህንፃ 4ኛ ወለል--አያት ዞን አምስት ከማሰልጠኛ መስቀለኛ ወደ አያት አርባ ዘጠኝ ማዞሪያ ኮንዶሚኒየም የሚወስደው መንገድ ላይ 450 ሜትር ርቀት
0116478097/98
15.6K views@Yared, edited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:49:05 ግዮን ጋዝ
ጁኒየር አውቶ መካኒክ
ቴ/ሙያ፣ 10+3፣ 10+2 - 0 ዓመት
7 ተከታታይ የስራ ቀናት(15 June 2021)
ጎተራ ማሳለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ
ወይም በፖ.ሣ.ቁ 22669 አዲስ አበባ--0114-16-28-27/6317
14.1K views@Yared, 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:46:23 Enrich Agro Industry PLC
ማይክሮ ባዮሎጂስት (Microbiologist)
ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአፕላይድ ባዮሎጂ/ማይክሮ ባዮሎጂ ፣ ባዮቴክኖሎጂ እና ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ--0 ዓመት
ብዛት: 2
----------------
ረዳት ጥራት ተቆጣጣሪ (Assistant Quality Controller)
ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በምግብ ቴክኖሎጂ ፣ በምግብ ኢንጂነሪንግ ፣ በምግብ ሳይንስ--0 ዓመት
7 ተከታታይ የሥራ ቀናት(-15 June, 2021)
ብዛት: 2 የሥራ ቦታ: ለገጣፎ ሰርቪስ: ከአማካኝ ቦታ
ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ ወይም ኢ-ሜይል email:enrichagroindustry@gmail.com
0118959895 / 0911716571
13.7K views@Yared, edited  13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:42:45 Bageresh Agro PLC
ገንዘብ ያዥ
በሂሳብ አያያዝ የመጀመሪያ ዲግሪ--0 year
ሴት
10 የሥራ ቀናቶች(-18 June,2021)
ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት ከራስ ዳሽን ህንፃ አጠገብ ወይም በኢሜል applicant123@yahoo.com -- 011-663-41-30
13.1K views@Yared, 13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:40:15 SALVATORE DEVITA and FAMILY PLC
ብረት ሠራተኛ
ማንበብና መጻፍ የሚችል
ዲዛይን ማንበብ፣ ኖታ ማውጣት፣ ብየዳ እና ገጠማ የሚችል
ወንድ
5 /አምስት/ የሥራ ቀናቶች (11 June, 2021)
መካኒሳ ቫቲካን ኤምባሲ ጊብሰን ት/ቤት--0113-725952
12.8K views@Yared, 13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:37:57 ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
የማጠናቀቅ ባለሙያ I
ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ሠርተፍኬት ወይም ደረጃ 2 ፣ ደረጃ 1፣10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና እንደቅደምተከተሉ 0/2/4 ዓመት
ብዛት: 7
----------------
የማጠናቀቅ ባለሙያ II
ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ሠርተፍኬት ወይም ደረጃ 2 ፣ደረጃ 1፣10ኛ/12ኛክፍል ያጠናቀቀ/ች እና እንደቅደምተከተሉ 0/2/4 ዓመት
ብዛት: 11
10 ተከታታይ የስራ ቀናት(-17 June,2021)
ዋናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12
12.7K views@Yared, 13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:34:43 Nile Insurance Company S.C
Junior Human Resource Officer
BA Degree in Human Resource Management (HRM)--0 year
(-12 June, 2021)
Head Office, Gotera (around Nation and Nationalities square) 0114-42-60-00
12.7K views@Yared, 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:33:26 ኤክሴል ፕላስቲክስ
የማምረቻ ማሽን ኦፕሬተር II
በጠቅላላ መካኒክስ/ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/ በኤሌክትሪሲቲ ደረጃ V ዲፕሎማና 0 ዓመት ወይም በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪሲቲ (10+3) ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና 2 ዓመት ወይም ደረጃ III ሰርተፊኬትና 3 ዓመት በጠቅላላ መካኒክስ/በኤክትሪሲቲ (10+1) ወይም ደረጃ II ሰርተፊኬትና 5 ዓመት
ብዛት: 8(ስምንት)
(-June 11, 2021)
አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ኃይል ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ጎን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205
0116 29 21 96
12.7K views@Yared, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:29:54 Berhan Insurance SC
Junior Underwriter officer
BA management, economics,statistics and accounting
2019-2021 Graduates--3.3 GPA--0 year
No: 4
7 days(-14 June, 2021)
In person Beklo Bet Yeshitam building 4th floor or through P.O.Box 9266 or email hr@berhaninsurance.com
13.0K views@Yared, edited  13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:18:57 አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም
ዳታ ኢንኮደር I
ቢኤ ዲግሪ /ኮሌጅ ዲፕሎማ /በቴክኒክና ሙያ ሌቨል IV በኤም.አይ.ኤስ ወይም ተዛማጅነት ባለው የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች COC--ዐ/2 ዓመት
ብዛት፡- 2 ደመወዝ፡- 5687.00
የሥራ ቦታ፡-አዲስ አበባ (ተቋሙ በየክ/ከተማ ባሉት ጽ/ቤቶች)
5 ተከታታይ የሥራ ቀናት (-June 15, 2021)
ቸርችል ጎዳና ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ሀሮን ታወር ፊት ለፊት አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111--011-1-26-26-88/011-111-15-12
13.5K views@Yared, edited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 16:00:05 EAST African Holding SC
IN-STORE WAREHOUSE CLERK (STORE KEEPER)
DIPLOMA --1 year /DEGREE in MARKETING,MANAGEMENT,BUSINESS MANAGEMENT --0 year
-------------------------
IN-STORE SALES ASSISTANT
DIPLOMA --1 year /DEGREE in MARKETING,MANAGEMENT,BUSINESS MANAGEMENT
LOCATION: Addis Ababa
10 days(-June 17, 2021)
Bole Mehanialem Mall 5th floor or in mail hr@eastafricantradinghouse.com
15.0K views@Yared, 13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 14:31:03 Droga Pharma PLC
Junior Pharmacist
Bachelor of Pharmacy--0 year
Required No: 5
-----------------
Junior Biomedical Engineer
BS Degree Bio medical Engineer --0-2 Years
Required No: 3
10 Working (-June 18, 2021)
CV in person or mail on hrmanager@drogapharma.com
Addis ketema Sub City around pastor Square in front of betel School --0112734554 or 0941454055
15.9K views@Yared, 11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-09 13:08:43 Channel name was changed to «Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ»
10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:44:46 KYT TRADING Pvt. Ltd. Co--
Graduate Trainee
BA in Marketing Management, Business Management, and/or other related fields such as Accounting, Economics with minimum Cumm. GPA of 3.65--1-3 years
---------------
Executive Assistant (Business Writer) --Part time job
BA in Economics, Marketing Management, Business Management--Relevant experience in preparing business documents
No: 2
------------------
Financial Analyst--Part time job
Minimum BA in Economics, Marketing Management, Business Management--3-5 years
No: 2
email to: info@afroaddis.com within 10 days(11 June 2021)
Near Yerrer Hospital behind Gorro Elementary School, AFROADDIS building--Telephone: +251 978 78 78 78
9.8K views@YaredT, edited  11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:39:53 ኮሜርሻል ኖሚኒስ
ሲኒየር ፕሮሞሽንና ፐብሊክ ሪሌሽን ኦፊሰር
ቢኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም ኮሚውኒኬሽን ወይም ጆርናሊዝም --6 ዓመት
ደመወዝና ጥቅማጥቅም ስኬል መሰረት
ግንቦት 25 – ሰኔ 01 ቀን 2013 ዓ.ም.
-----------------
ኤክስኪዩቲቭ አሲስታንት (የዳይሬክተር ጀነራል ረዳት)
ቢኤ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ማርኬቲንግ ወይም በአካውንቲንግ
8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው ሆኖ 2 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ
የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ--8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ
ደንበል አካባቢ ቢትወደድ ባህሩ አብርሀም ህንፃ ላይ በሚገኘው የኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋናው መ/ቤት የሰው ኃብት ዳይሬክቶሬት
9.2K views@YaredT, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:35:12 Bunna International Bank
Graduate Trainee
Degree in Accounting /Banking and Finance /Management/Economics/Marketing or other business fields
Cumulative GPA of 2.75 & above--0 years
Year of Graduation 2019 to 2021 G.C.
Age should not exceed 25 years
June 04,2021
CV, Degree, Cost sharing and 8th grade certificate.
online https://jobs.bunnabanksc.com
011-1-26-41-95
8.8K views@YaredT, 11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:13:39 Follium trading
ጀማሪ ኬሚስት
በኬሚስትሪ ዲግሪ --0 ዓመት
-------------------
ሽያጭ ሰራተኛ
በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲግሪ--0 ዓመት
ብዛት:2
5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት(June 04, 2021)
በአካል ወይም በኢሜል አድራሻችን folliumtrading@gmail.com በPDF
ገርጂ ኢምፔሪያል ሳሚ ህንጻ ጎን አልፎዝ ኘላዛ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503
0909945485, 0930079183, 0116395463
8.7K views@YaredT, edited  11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:07:11 Debub Global Bank S.C
Messenger
10th Grade Complete
5 working days (June 4, 2021)
post office only.

Debub Global Bank S.C
Human Resources Management Dep’t
P.O.Box 100743
Addis Ababa
8.7K views@YaredT, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 14:05:27 Awash Bank
Contact Center Assistants-Front Office
BA Degree in Accounting, Economics, Management, or related discipline.

Good command of spoken Afar and Somali
Place of Work: Addis Ababa V.No. 0364/21
7 consecutive days(7 June, 2021)
apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com
8.6K views@YaredT, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ