Get Mystery Box with random crypto!

Addis Eyita

የቴሌግራም ቻናል አርማ addiseyita — Addis Eyita A
የቴሌግራም ቻናል አርማ addiseyita — Addis Eyita
የሰርጥ አድራሻ: @addiseyita
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.00K
የሰርጥ መግለጫ

የቢዝነስ ምስረታና ማስፋፊያ፣ የፋይናንስ አጠቃቀም ስልት፣ ሳይንሳዊ የቢዝነስ እቅድ ዝግጅትና የንግድ ስነልቡና ጨምሮ የተለያዩ ከቢዝነስ ጋር የተያያዙ ስልጠናዎችን እንሰጣለን።
አድራሻ:-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.227
📞 0901842121 / 0978212121

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-20 10:43:31

2.1K views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 13:55:43
የእንቁላል ትሪ የማምረት ቢዝነስ
በጣም ትልቅ የገበያ ፍላጎት ያለበት ዘርፍ።
የእንቁላል ትሪ ፣የአፕል ትሪ፣የብርጭቆ ትሪ ፣የጠርሙዝ ትሪ ፣የጫማ መወጠሪያ እና ሌሎችንም ጨምሮ መስራት እንችላለን ።
የሚያስፈልገዉ ቦታ 200 ካሬ።  በቀን እስከ 8300 ፒስ ማምረት የሚያስችል።
መነሻ ካፒታሉ 2 ሚሊየን ሲሆን የዚህ 20% 400ሺ ያለው ይሄን ስራ ለመጀመር ወደ አዲስ እይታ ቢሮ መምጣት ብቻ በቂ ነው  በወር 95ሺ ብር የተጣራ ትርፍ።
አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ፦0978212121 0901842121
3.3K views10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 14:43:11

4.4K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 13:09:48
ካርቶን የማምረት ቢዝነስ
በጣም ትልቅ የገበያ ፍላጎት ያለበት ዘርፍ።
ካርቶን በሁሉም ፋብሪካዎች ምርት ማሸጊያነት ያገለግላል።
በተለያየ ዲዛይን እና ካንፓኒ ሎጎ መስራት የሚችል።
የሚያስፈልገዉ ቦታ 500 ካሬ።  በቀን እስከ 3 ቶን ማምረት የሚቻልበት።  በወር 450ሺ ብር የተጣራ ትርፍ።
መነሻ ካፒታሉ 6ሚሊየን ሲሆን የዚህ 20% 1.2 ሚ ያለው ይሄን ስራ ለመጀመር ወደ አዲስ እይታ ቢሮ መምጣት ብቻ በቂ ነው
አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ፦0978212121 0901842121
6.0K viewsedited  10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 16:45:30

6.7K views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 10:21:47
አጃክስ የማምረት ቢዝነስ
፦ ከፍተኛ የገቢያ ፍላጎት ያለበት ዘርፍ እጅግ አዋጭ ቢዝነስ።
፦ በቀን 2000 ፒስ ማምረት ይችላል።
፦ የሚያስፈልገው ቦታ 50 ካሬ ፦ መብራት፦ሲንግል ፌዝ
፦ መነሻ ካፒታሉ 400ሺ ብር ሲሆን ይሄን ስራ ለመጀመር ወደ አዲስ እይታ ቢሮ መምጣት ብቻ በቂ ነዉ
፨ አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
፨ ስልክ፦0978212121
7.5K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:22:55
7.3K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:13:00
6.4K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:08:06
[Forwarded from Addis Eyita]
[ Photo ]
ዮ--ካርት(የመንገድ ላይ ምግብ ማቀነባበር እና ማብሰል) ቢዝነስ
፦ እጅግ ዘመናዊ በሆነ መንገድም የተሰራ ጋሪ
፦ ቀላል፣ ተንቀሳቃሽ፣ የስቴይንለስ ስቲል ማብሰያ ያለው፣በኤሌክትሪክ እንዲሁም በሲሊንደር ጋዝ የሚሰራ፡
፦ የድንች ጥብስ፣ የተለያዩ በርገሮች፣ ሳንዱች፣ሳንቡሳና ቡስኩቶች፣ ፓንኬክ፣ ዋፍል፣ እርጥብ፣ ቀለል ያሉ የስጋ ጥብሶች፣ የተለያዩ ጭማቂዎች፣ ቡና፣ ሻይ መስራት የሚችሉበት
፦ መነሻ ካፒታሉ 55,000 ብር ሲሆን ይሄን ስራ ለመጀመር ወደ አዲስ እይታ ቢሮ መምጣት ብቻ በቂ ነዉ
፨ አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
፨ ስልክ፦0978212121
6.2K views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 11:37:11
"አዲስ እይታ ለስኬታማ ቢዝነስ!" በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ።

አዲስ እይታ በንግድ እና ኢንቨስትመንት የማማከር ሥራ አገልግሎት ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "አዲስ እይታ ለስኬታማ ቢዝነስ!" በሚል ርዕስ ለተለያዩ አካላት ስልጠና ተሰጠ።

ቦሌ በሚገኘው በዓለም ሲኒማ ሴኔ 25 ቀን 2014ዓ.ም በተሰጠው ስልጠና ላይ ቢዝነስ የጀመሩ ማህበራት አባላት እና ስራ ፈጣሪ ግለሰቦች ተሳታፊ ሆነዋል።

የሰው ባህሪ እና የቢዝነስ ስነ-ልቦና ፣ በቢዝነስ ውስጥ ስኬትን ማስቀጠል እንዴት ይቻላል፣ ቢዝነስ ለመስራት እራስን መስራት ፣ የቢዝነስ አመራርና አስተዳደር እና የማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ባህሪያት በሚሉ ርዕሶች በዶክተር ወሮታው በዛብህ በዶክተር እዮብ ማሞ ፣በዶክተር ኤሊያስ በላይ ፣ በአቶ ሳሙኤል ተክለእየሱስ ፣ በአቶ ክብረት አካሳ እና በአቶ ተመስገን ዐብይ ተሰጥቷል።

ከአዲስ እይታ የስልጠና መርሐግብር ፍጻሜ በኃላ ከዚህ ቀደም የአዲስ ህይወት ስልጠና ወስደው በስራ ላይ የሚገኙ ስራ ፈጣሪዎች እና አጋር አካለት የዕውቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
1.6K views08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ