Get Mystery Box with random crypto!

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና እና አቤል እንዳለ በስምምነት ተለያይተዋል! በዘንድሮ ዓመት ኢትዮጵያ ቡ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና እና አቤል እንዳለ በስምምነት ተለያይተዋል!

በዘንድሮ ዓመት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው አማካኝ በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል።

አቤል እንዳለ የሁለት አመታት ቀሪ ኮንትራት እያለው ነው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው።

እስካሁን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!