Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ እስራኤል መስፍን ውሉን አድሷል ! በኢትዮጵያ ቡና 3 የውድድር ዘመናት | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ እስራኤል መስፍን ውሉን አድሷል !

በኢትዮጵያ ቡና 3 የውድድር ዘመናትን ያሳለፈው ግብ ጠባቂ እስራኤል ለተጨማሪ 3 አመት ውሉን አድሷል፡፡

SHARE" @ethiopia_buna