Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.43K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-10-10 17:15:08 በረከትትት
1.4K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 17:07:39 ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
1.4K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 16:50:06 2ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ዕረፍትትት

ኢትዮጲያ ቡና 0–1 ሀዋሳ ከነማ
ባህርዳር ስታድየም

ድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
1.5K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 16:34:25 2ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

34‘

ኢትዮጲያ ቡና 0–1 ሀዋሳ ከነማ
ባህርዳር ስታድየም

ድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
1.5K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 16:32:39 ጎልልል ሀዋሳ ከነማ
1.4K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 16:22:22 2ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

22‘
ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ሀዋሳ ከነማ
ባህርዳር ስታድየም

ድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
1.5K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 16:09:53 2ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

10‘
ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ሀዋሳ ከነማ
ባህርዳር ስታድየም

ድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
1.7K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 15:26:17
አሰላለፋችን ይህን ይመስላል!
2.1K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, edited  12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 09:33:30 የጨዋታ ቀን
የድል ቀን

ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታ

ዛሬ መስከረም 30/01/2015
10:00 ሰዐት
ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀዋሳ ከነማ
ባህርዳር ስታድየም

ጨዋታው በቀጥታ ከ10:00 ሰዐት ጀምሮ በቻናላችን በቀጥታ ይተላለፋል!

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ
1.1K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 20:21:38
#የኢትዮጵያ_ቡና_luxury_bus_ለማስመጣት_የውል_ስምምነት_አደረገ

የኢትዮጵያ ቡና እና ሐበሻ ቢራ በ2014 ዓ.ም በገቡት ውል መሰረት የተጫዋቾች ሰርቪስ(luxury Bus) BML plc ከተባለ የ Markopolo Bus የኢትዮጵያ የገበያ ወኪል አማካኝነት ዛሬ የሦስትዮሽ የጋራ ስምምነት ተደርጓል።

በዚህ የውል ስምምነት መሰረት 44 ሰዎችን የሚይዘው Luxury bus በ140 አርባ ቀን ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እንደሚረከብ በውል ስምምነቱ ላይ ተገልፁዋል።
1.9K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, edited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ