Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2022-11-01 20:38:20
የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ በኢያሜክስ ስፖንሰር ተደረገ

የስድስተኛውን ሳምንት ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የሁልጊዜ አጋራችን የሆ #ኢያሜክስ አጠቃላይ የንግድ ስራ የሚደረገውን ጨዋታ ስፖንሰር በማድረግ አጋርነቱን በድጋሚ አሳይቷዋል።

የክለባችንን ዓመታዊ ሩጫ፣ የተለያዩ መፅሄቶችና ቀን መቁጠሪያዎችን እና የተለያዩ ሁነቶችን በተለይም በክለቦች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የክለባችን የሬዲዮ ፕሮግራምን ከጅማሮው አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ስፖንሰር በማድረግ ዘላቂ አጋርነታቸውን አሳይተውናል።

ለሁልጊዜ መከታነታችሁ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ያመሰግናችኋል
1.7K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, edited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 20:36:57 ኢትዮጵያ ቡና በ5 ጨዋታ የባህርዳር በነበረው ቆይታ አጠቃላይ ቁጥራዊ መረጃዎች

1. በአምስት ጨዋታ የሞከረው የጎል ሙከራ– 43
2. ኢላማውን የጠበቀ የጎል ሙከራ –16
3. አጠቃላይ የተሞከረበት የጎል ሙከራ – 44
4. ኢላማውን የጠበቀ የተሞከረበት የጎል ሙከራ –18
5. ያስቆጠረው የጎል መጠን– 5
6 . የተቆጠረበት የጎል መጠን –2
7. የቡና ኳስ ቁጥጥር በአማካኝ –60%
8 . አሸነፈ – 3 ተሸነፈ – 1 አቻ ወጣ– 1
9. 5 ቢጫ ካርድ እና ምንም ቀይ ካርድ የለም
10 . ያስመዘገበው ነጥብ –10
11 . ደረጃ –4 ሊጉን ከሚመሩት በሁለት ነጥብ ልዩነት ብቻ

ቡና በሊጉ በአራት ጨዋታ ላይ ጎል ያላስተናገደ ብቸኛው ቡድን ሲሆን ይሄም የመከላከል ጥንካሬውን ያሳያል ከዚህም ባሻገር ቡና ለብዙ ጊዜ በጠባብ ጎል ልዩነት እየመራ ጨዋታዎችን አስጠብቆ መውጣት ላይ ይቸገር ነበር ይሄ ቡድን ግን ጫናዎችን የመቋቋም ጥንካሬ አለው ሌላው ጥሩ ጎኑ ተጫዋቾቹ በሜዳ ላይ ያላቸው ዲሲፕሊን ጥሩ ነው ከዳኛ ጋርና ከተቃራኒ ተጫዋቾች ጋር ንትርክ ውስጥ አይገቡም!

ቀጣይ ውድድሩ የሚካሄድበት ድሬ ላይ ጥንካሬያችን አሳድገን ድክመቶቻችን ላይ ደግሞ በደንብ ከሰራን ጠንካራውን ቡናን ገና ከዚህ በላይ ማየት እንችላለን !
Via Frezer Abebe
3.0K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 07:41:52
ታላቁ ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና የሊጉን የመጀመሪያ ዙር 5 ጨዋታዎችን እና የባህርዳር ቆይታዉን ጥሩ በሚባል ዉጤት አጠናቆ ወደ ቀጣዩ የሊጉ ማረፊያ ወደሆነችዉ ድሬዳዋ ተጉዞ ቀጣዩን ውድድር ያከናውናል!

ባህርዳር ላይ ባደረግነው 5 ጨዋታዎች

➲.1 ጨዋታ ተሸንፈን

➲.1 ጨዋታ አቻ ወተን

➲.3 ጨዋታ አሸንፈናል!

5 ግብ አስቆጥረን 2 ግብ ተቆጥሮብናል!

10 ነጥብ እና 3 ንፁህ ጎሎችን ይዘን በሊጉ 4 ደረጃ ላይ እንገኛለን!

3 ተኛ ደረጃ ላይ ካለው ሀድያ ሆሳዕና ጋር እኩል 10 ነጥብ ቢኖረንም በጎል ብልጫ ተበልጠን 4ተኛ ላይ እንገኛለን!

በቀጣይ በድሬዳዋ ስታድየም 6ተኛ ሳምንት ጨዋታ አርብ ጥቅምት 25/02 /2015 ከድሬዳዋ ከነማ ጋር ያደርጋል!

@Ethiopia_Buna @Ethiopia_Buna
4.4K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 21:23:22 #ምን_ላይ_ይገኛሉ
ሁለቱ ማለትም ከ20 አመት እና ከ17 አመት በታች ቡድኖቻችን ለ2015 የውድድር አመት #በነባር ተጫዋቾች ዝግጅታቸውን የጀመሩ ሲሆን በቅርቡም #ለአዲስ ተጫዋቾች ጥሪ የሚያቀርቡ ይሆናል።
#ሁለቱ ቡድኖቻችን በአዲስ #አሰልጣኝ ከ17 አመት በታች ቡድናችን #በገብረኪዳን_ነጋሽ (ጋምብሬ ) ከ20 አመት በታች ቡድናችን #በሀብተወልድ_ደስታ የሚሰለጥኑ ይሆናል።
3.9K viewsSamuel Getaye, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 17:51:39
አሸንፈናልልልልልልልል

5ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጲያ ቡና 2–0 አርባምንጭ ከነማ
ብሩክ 26‘
አንተነህ 45+1‘
ባህርዳር ስታድየም
5.3K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 17:42:25 5ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

85‘

ኢትዮጲያ ቡና 2–0 አርባምንጭ ከነማ
ብሩክ 26‘
አንተነህ 45+1‘

ባህርዳር ስታድየም

ድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
4.2K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 17:33:28 5ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

75‘

ኢትዮጲያ ቡና 2–0 አርባምንጭ ከነማ
ብሩክ 26‘
አንተነህ 45+1‘

ባህርዳር ስታድየም

ድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
3.5K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 17:33:19 ብሩክ ወጣ

ጫላ ገባ
3.1K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 17:28:46 ተመለሰሰ
2.9K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 17:28:46 የመጀመሪያ ኮርና ለኛ
2.8K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ