Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 30

2022-11-04 20:12:20 ከቅጣት የተነሳውን አስቆጠሩብን
2.2K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 20:12:20 ድሬ ጎል
2.2K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 20:06:18 ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ
2.1K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:51:28
6ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

ዕረፍት

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ድሬዳዋ ከነማ
ድሬ ስታድየም

ድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
2.3K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:43:22 6ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

40‘

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ድሬዳዋ ከነማ
ድሬ ስታድየም

ድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!
2.1K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:32:23 ድንቅ ኳስ ነበር ለትንሽ ወጣበት
2.0K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:32:23 አስራትትትት
2.0K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 20:57:44
ድሬደዋ ላይ ከነገ ጀምሮ በሚደረጉ የሊጉ ጨዋታዎች ላይ በዚህ መልኩ የሰዓት ማሻሻያ ተደርጓል!

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም ነገ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ምሽት 1 ሰዐት ላይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል!
1.7K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, edited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:42:57
በሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት 12 ሰዐት ያደረጉት ዋልያዎቹ አቻ ተለያይተዋል!

ታንዛንያ 2-2 ኢትዮጵያ
ዲክሰን ቫለንቲኖ ዮሴፍ ታረቀኝ
አቱማኒ ማካምቦ ከድር ዓሊ

በጨዋታውም የክለባችን ተጫዋች የሆነው ከድር አሊ 1 ጎል ማስቆጠር ችሏል!
1.2K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 21:00:14
ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና ዛሬ አመሻሹን ቀጣዩ ውድድር የሚደረግበት ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል! እዚያም ሲደርስ በድሬዳዋ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች እና ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል!

ማረፊያውንም በድሬዳዋ MM ሆቴል አድርጎል!

የፊታችን አርብ ጥቅምት 25/2015 ዓ.ም ምሽት 12:00 ሰዓት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታውን በድሬዳዋ ስታዲየም ያከናውናል።
1.4K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ