Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.43K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 42

2022-07-12 15:33:37
#ስም ፦ ጫላ ተሺታ
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች፦
ሻሸመኔ (2010)
ሲዳማ (2011)
ወልቂጤ (2012-14)
ብሔራዊ ቡድን U-20 (2010)
ብሔራዊ ቡድን U-17 (2009)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመስመር አጥቂ
#ቁመት፦ 1.77m
#ኪሎ፦ 70kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ
3.8K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, edited  12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 16:38:51
4.3K viewsRAS SAMI Kawa(ሴሟ), 13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 15:01:01
በአፍሪካ ዋንጫው አስደናቂ እንቅስቃሴ በማድረግ የጨዋታ ኮኮብ ተብሎ በመመረጡ በአፍሪካ ክለቦች አይን ውስጥ ገብቶ የነበረው እና በሊጉም አሉ ከሚባሉ የመሀል ስፍራ ተጨዋቾች አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቡና አማካይ አማኑኤል ዮሀንስ ወደ ግብፅ ሊግ ለማምራት በንግግር ላይ መሆኑን መረጃዎች እየጠቆሙ ይገኛሉ

SHARE @ethiopia_buna
5.7K viewsRAS SAMI Kawa(ሴሟ), edited  12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 10:19:34
እንኳን ለዒድ አል-አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
5.7K viewsRAS SAMI Kawa(ሴሟ), 07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:36:08
ጎፈሬ እና አቡበከር ናስር ስምምነት ፈፅመዋል!

የወቅቱ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ኮከብ የሆነው አቡበከር ናስር የሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ የብራንድ አምባሳደር በመሆን የ3 ዓመት ውል ተፈራርሟል።

ጎፈሬ እና አቡበከር "አቡኪ 10" የሚል ብራንድ እንደሚፈጥሩም ይፋ ሆኗል።
Via soccer Ethiopia
5.6K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 13:36:54 ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካኝ የግሉ አድርጓል

ዛሬ በይፋ በተጀመረው የዝውውር መስኮት ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካኝ አስፈርሟል።

ከአሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ጋር በይፋ የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና አዲሱን የቡድኑን አሰልጣኝ በቅርቡ ይፋ ከማድረጉ አስቀድሞ በዛሬው ዕለት ኃይለሚካኤል አደፍረስ እና አብዱልሀፊዝ ቶፊቅን ረፋድ ላይ ከሰበታ ከተማ ለሦስት ዓመት ማስፈረሙን ይፋ አድርጎ ነበር። አሁን ከሰዓታት በኋላ ክለቡ ይፋ ያደርገዋል ተብሎ የሚጠበቀው ሦስተኛው ፈራሚ ደግሞ አማካዩ አብዱልከሪም ወርቁ ይሆናል።
5.7K viewsRAS SAMI Kawa(ሴሟ), 10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ