Get Mystery Box with random crypto!

ጎፈሬ እና አቡበከር ናስር ስምምነት ፈፅመዋል! የወቅቱ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ኮከብ የሆነው አ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ጎፈሬ እና አቡበከር ናስር ስምምነት ፈፅመዋል!

የወቅቱ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ኮከብ የሆነው አቡበከር ናስር የሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ የብራንድ አምባሳደር በመሆን የ3 ዓመት ውል ተፈራርሟል።

ጎፈሬ እና አቡበከር "አቡኪ 10" የሚል ብራንድ እንደሚፈጥሩም ይፋ ሆኗል።
Via soccer Ethiopia