Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካኝ የግሉ አድርጓል ዛሬ በይፋ በተጀመረው የዝውውር መስኮት ተሳታፊ የሆ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካኝ የግሉ አድርጓል

ዛሬ በይፋ በተጀመረው የዝውውር መስኮት ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካኝ አስፈርሟል።

ከአሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ጋር በይፋ የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና አዲሱን የቡድኑን አሰልጣኝ በቅርቡ ይፋ ከማድረጉ አስቀድሞ በዛሬው ዕለት ኃይለሚካኤል አደፍረስ እና አብዱልሀፊዝ ቶፊቅን ረፋድ ላይ ከሰበታ ከተማ ለሦስት ዓመት ማስፈረሙን ይፋ አድርጎ ነበር። አሁን ከሰዓታት በኋላ ክለቡ ይፋ ያደርገዋል ተብሎ የሚጠበቀው ሦስተኛው ፈራሚ ደግሞ አማካዩ አብዱልከሪም ወርቁ ይሆናል።